☞::::የአረፋ ቀን ፆም!::::☜ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ { يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ } “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 የነገዉ ቀን እንዳያልፈን #ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስታዉስ። በዱኣም አትርሱኝ ። አላህ ይቀበለን አሚን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞ 5.5K views❥ አልሀምዱሊላህ ❥, edited 17:42