❥:::::::::: መልካምነት:::::: ❥ ❥የህይወት ስንቅ ነው። በሰጠሀው መጠን ትቀበላለህ" መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል ☞መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል ☞መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች ☞መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል ☞መልካም ሰው ደስታን ያገኛል ☞መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል ☞መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል ☞መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል ☞መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል መልካም ሰው የተራበን ያበላል ☞መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል ☞መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል ☞መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው ❥ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም መልካም ምሽት :::::::ቴሌግራማችን::::::: ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞ 966 views04:10