Get Mystery Box with random crypto!

☞ ውዱ ወንድሜ ሆይ!☜ የውዷን ባለቤትህን  ውዴታ ትፈልጋለህ??እንግዲያውስ ስጦታ እየገዛህ ስጣት | الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

☞ ውዱ ወንድሜ ሆይ!☜

የውዷን ባለቤትህን  ውዴታ ትፈልጋለህ??እንግዲያውስ ስጦታ እየገዛህ ስጣት!!!

የሀበሻ ወንዶች ስጦታ መስጠት አያውቁም አሉ ሴቶች!!
ተው ሴቶችዬ የወንድሞቻችንን ስም አታጥፉ!  አንተም ወንድሜ የስጦታ ትንሽ የለውም። ብቻ እሷን ያስደስታታል ብለክ  ያሰብከውን ነገር ገዝተህ ስጣት።

ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ያስደስታታል።
ደግሞም ትንሽ ነገር ያስቀይማታል።
እናም ወንድሜ እሷን በመንከባከብ ላይ አደራህን

«ስጦታን ተሰጣጡ እነሆ እሷ
በመካከላቹህ  ፍቅርን ትጨምራለች።»

ረሱል صلى الله عليه وسلم

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam