Get Mystery Box with random crypto!

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ       ብለዋል ፦    «ለወንዶች ከሴቶች ይበልጥ ጎጂ ፈተና ከኋላ | الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ
      ብለዋል ፦

   «ለወንዶች ከሴቶች ይበልጥ
ጎጂ ፈተና ከኋላዬ አልተውኩም
   « ሙስሊም ዘግበውታል»

ዉድ እህቴ ሆይ ለሙስሊም ወንድምሽ ፊቲና ከመሆን ተጠንቀቂ በተለይ ሶሻል ሚዲያ ለይ እንደፈለገሽ የምትሆኝዉ እህቴ አላህን ልትፈሪ ይገባል።

በአሁኑ ግዜ አሳሳች ሚዲያዎች በዝተዋል ከንነዚህ አሳሳችህ ሚዲያ ዉስጥ አንዱ ቲክቶክ የሚባል ህዝቡን እዉር ያደረገ ሴቶችን ሐያዕ እንደጡ ከሚያደርገቸዉ ሚዲያዎች አንዱ ነዉ አላህ ይጠብቀን አሚን እናም እህቴ በሂጃብሽ በኒቃብሽ አደራ።

በዚዉ አጋጣሚ ላስታዉሳቹ እዎዳለዉ
ሴት ልጅ የትኛዉም ሚዲያ ለይ አይደለም ለማይረባ ነገር ይቅርና ዳዕዋ እንኳን ማስተማር አይፈቀድላትም በሸሪያ ህግ ከሆነ ታደያ ስንቶቻችን ነን ዛሬ ኡላሞች እያሉ ኡስታዞች እያሉ በዚህ መልኩ ዳዕዋ እናደርጋለን አሊያም እናስተምራለን እያልን ለወንዷች ፊቲና የምንሆነዉ አላህን ልንፈራ ይገባል እህቶቼ بارك الله فيكم

በዚህ ጉዳይ ጥያቄ ከላቹሁ

@Hayatbintkedir

ይላኩልን

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam