Get Mystery Box with random crypto!

ⓐ::::::ወንድሜ ::::::ⓐ ወንድሜ አግባ ትዳር እኮ ሙሉ ያደርግሃል ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረ | الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

ⓐ::::::ወንድሜ ::::::ⓐ

ወንድሜ አግባ ትዳር እኮ ሙሉ ያደርግሃል
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁ ሊሞቱ ሲል በጠና በታመሙበት ሕመማቸው ላይ እንዲህ ብለዋል
☞አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልሻምና አጋቡኝ።"
(አል ኡም ሊሻፊዒይ 4/32)

ተመከር ግድ የለም ትዳር ይሻልሃል
ላጤ ሆኖ ኑሮ ምን ያደርግልሃል

ከዝሙት ተጠበቅ በሃላሉ አግባና
ከሀራሙ አታስብ ትከስራለህና

አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን
:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam