Get Mystery Box with random crypto!

Injibara University

የቴሌግራም ቻናል አርማ injiuniversity — Injibara University I
የቴሌግራም ቻናል አርማ injiuniversity — Injibara University
የሰርጥ አድራሻ: @injiuniversity
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.73K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-02-13 18:29:38
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ/ም ከ50% ባላይ በማምጣት ቀጥታ ወደ ዪኒቨርሲቲ በሚገቡት ተማሪዎች ከተመረጡት 15 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱ በመሆን ዩኒቨርሲቲው በተማሪዎች ተመራጭነቱን በድጋሚ አረጋግጧል።
2.6K views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 11:05:08 https://www.facebook.com/100064682287722/posts/572777938221611/?flite=scwspnss
698 views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 22:25:53
English Language Improvement Center Organizes a Public Lecture.
///////////////////////

Injibara University English language improvement center organizes a public lecture entitled Language, Literature, and Culture for Social Consciousness, was delivered by Dr. Melanie R. Porter, an American fellow.
In his welcoming remarks, Dr. Alebachew Fentaw, coordinator of the ELIC, stated that the public lecture is a unique one of its kind for it includes facts and perspectives about language, literature, and culture that are inevitable aspects of human beings.

https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid02my9CJZE12saam83RDNNQ6WdzCB2Hz7Baso5yk1bhkEyKak1ctfrB8wrWz6sRFexPl/?app=fbl
679 views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 22:22:29
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በጃዊ ወረዳ በዩኒቨርሲቲው እየለማ ያለውን የሽምብራ እና የስንዴ ልማት ጎበኙ።
////////////////

በጉብኝቱም በግብርና ልማት ስራው ባጋጠሙ ችግሮች እና በቀጣይ የትብብር እና የልማት መስኮች ዙሪያ ከጃዊ ወረዳ እና ከጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጋርዳቸው ወርቁ በጉብኝት ወቅት እንድተናገሩት የግብርና አመራረት ሂደትን ሳይንሳዊ ዘዴን በመከተል በአካባቢው ለተሰማሩ ባለሀብቶችና አርሶ አደሮች ምሳሌ በመሆን እንዲሁም ዘመናዊ የእርሻ ቴክኖሎጂንና ግብዓትን በተሻለ መንገድ በመጠቀም ምርት እና ምርታማነትን በሚያሳደግ መልኩ ዩኒቨርሲቲው መስራት አለበት ብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ በዚህ ዓመት ያጋጠሙ ችግሮች በቀጣይም እንዳያጋጥሙ ሳይንሳዊ መፍትሄያቸውን ከወዲሁ መቀመር ያስፈልጋል ብለዋል።
በመጨረሻም በሁለቱም የግብርና ቦታዎች ተሰማርተው ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ለሚገኙ ሰራተኞች እና አስተባባሪዎች ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ጥር 27 2015 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
706 views19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:00:43 https://www.facebook.com/100087292766497/posts/pfbid03bUeqEeevDMmRw895Y9g7QvmEfcZPCwAtLavEiPcezHTm7CpMJbBWRzYLL9BNsM2l/?app=fbl
1.2K views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 14:30:34
በ2015 ዓ.ም ቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን ጽዱ፣ ውብ፣ በትምህርት ጥራት ተመራጭ፣ ፍጹም ሰላማዊ የሆነውን የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲን የመጀመሪያ ምርጫችሁ አድርጋችሁ እንድትመርጡ በአክብሮት እንጋብዛለን!

ስለ እንጅባራ በጥቂቱ፡-
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራውን የጀመረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ መርኃ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከሀገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ 450 ኪ.ሜ ከአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህርዳር ደግሞ 112 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ አካባቢው ነፋሻማና ለጤና ምቹ በመሆኑ ብዙዎቹ ለኑሮ የሚመርጡትም ነው እንጅባራ፡፡
ከግንባታ ሥራዎች ጎን ለጎን አረንጓዴ ልማት ሥራዎችን የጀመረው እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት ምቹ፣ ጽዱና ለዐይን ማራኪ ገጽታን ተላብሷል፡፡ በዚህም ከተማሪዎች እና ከተለያዩ አካላት ምስጋና እና እውቅና አግኝቷል፡፡
በ2014 ዓ.ም በተደረገው የተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ምርጫም በሀገሪቱ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከምርጥ አሥር ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሆኗል፡፡

https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid0L36k3hMbbonN2cbnDfYWPamwBvEaoxta965td9Wr68ig7ef9vA6sPXUpAFoJThzql/?app=fbl
2.7K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 19:03:59
"አምራች ዘማች" በሚል መሪ ቃል የተከበረው 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ይህን ድንቅ በዓል በኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን እንዲመዘገብ ክፍተኛ እገዛ ማድረጉ በማድረጉም ምስጋና ተችሮታል፡፡
በበዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳደሪ አቶ እንግዳ ዳኛው እንደተናገሩት የአገው ህዝብ ህግ አክባሪ፣ በኢትጵያ ታሪክ የራሱን አሻራ ያሳረፈ እና የራሱን ባህል እና እሴት ጠብቆ የቆየ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ዋና አስተዳደሪው ዩኒቨርሲቲው ላደረገው ሁሉን አቀፍ አስተዋጽኦ አመስግነዋል፡፡
በበዓሉ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ( ዶ/ር) የአገው ፈረሰኞች ማህበር 83 ዓመታትን መሻገሩ የፅናት ተምሳሌት መሆኑን በመጥቀስ በዓሉ በዩኔስኮ እንዲመዘገብ መስራት እንደሚገባ ተናግረው በዓሉ የተሳካ እንዲሆን በሁሉም ዘርፍ ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቅርበዋል፡፡

በበዓሉ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋየ፣ የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ፣ አርቲስት ይሁኔ በላይን ን ጨምሮ የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች፣ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

ጥር 23/2015 ዓ.ም፤እንጅባራ ዩነቨርሲቲ
1.3K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 19:02:42
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 83ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት እንዲከበር ላደረገው ላቅ ያለ ሁሉአቀፍ ድጋፍ ከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የምስጋና ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል።
1.2K views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 19:02:24
83ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ፣ አርቲስት ይሁኔ በላይ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ክቡራን እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።
1.2K views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 09:59:49
83ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በልዩ ልዩ ትዕይንቶች ተጀምሯል።
እንኳን አደረሳችሁ
መልካም በዓል!
ጥር 23/2015 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
1.8K views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ