Get Mystery Box with random crypto!

Injibara University

የቴሌግራም ቻናል አርማ injiuniversity — Injibara University I
የቴሌግራም ቻናል አርማ injiuniversity — Injibara University
የሰርጥ አድራሻ: @injiuniversity
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.73K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-07-15 22:02:13
178 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:01:06
187 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:43:30
S.R.E Digital Liberary
586 views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 15:15:04
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች 1443ኛውን የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ከተማሪዎች ጋር አከበሩ።
********
በዓሉ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ የተከበረ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው መካከለኛ አመራሮችና የተማሪዎች ምግብ ቤት ሠራተኞች ከተማሪዎች በጋራ በመሆን በድምቀት ተከብሯል።

የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎችና ሠራተኞች በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሁንልን!

ኢድ ሙባረክ!
ሐምሌ 2/2014 ዓ.ም፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
926 views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 05:58:40
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ዲግሪ ክረምት መርሐ ግብር አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ፦
1.4K views02:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 05:58:17
እንኳን አደረሳችሁ!
/////////////
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና አንድነት እንዲሆንም ይመኛል።

መልካም በዓል ኢድ ሙባረክ!
1.2K views02:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 05:57:37
እንጅባራ ዩኒቨርስቲ ለሁለት ትምህርት ቤቶች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
--------------
ዩኒቨርሲቲው በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሁለት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከ300 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የቢሮ ቁሳቁስ እና ሲሚንቶ ድጋፍ አድርጓል፡፡
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ክንዴ ብርሃን ዶ/ር እንደተናገሩት የትምህርትን ጥራትን ለማስጠበቅ ዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ መሆኑን ገልፀው በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ለአንከሽ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና ለአንድነት አጠቃላይ 1ኛ ትምህርት ቤት ድጋፍ መደረጉን ተናግረዋል፡፡
አያይዘውም አንክሽ ትምህርት ቤት አዲስ እና ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው የሚመጡ ብዛት ያላቸው ተማሪዎች የሚማሩበት በመሆኑ በተጨማሪም አንድነት አጠቃላይ ትምህር ቤትም በማህበረሰቡ የሚሠራ ከመሆኑ አንፃር ድጋፍ መደረጉን አስረድተዋል፡፡ ለአንክሽ ትምህርት ቤት ግምቱ ከ105 ሽህ ብር በላይ ግምት የቢሮ ወንበሮች፣ ጠረጴዛ እና ጠመኔ እንዲሁም ለአንድነት አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደግሞ ግምቱ 195 ሽህ ብር በላይ የሆነ 100 ኩንታል ሲሚንቶ በአጠቃላይ ዩኒቨርሲቲው 300ሺ ብር ግምት ያላቸውን ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ተናግረዋል።
ሐምሌ 1/2014 ዓ.ም፣ እንጅባራ ዩኒቨርስቲ
1.1K views02:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 05:55:39
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምረቃ
~~~~~
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና ተከታታይ ትምህርት መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለ3ኛ ዙር ሐምሌ 9/2014 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ስርዓት ያስመርቃል።

ውድ ተመራቂ ተማሪዎችና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ!

የምረቃ ሥነ ስርዓቱ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጥታ ስርጭት ስለሚተላለፍ በቦታው መገኘት ያልቻላችሁ ባላችሁበት መከታተል የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
~~~~~~~~
CONGRATULATION'S!
1.1K views02:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:15:06
ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ክረምት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ
413 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:14:57
408 views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ