Get Mystery Box with random crypto!

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምረቃ ~~~~~ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና ተከታታይ ትምህ | Injibara University

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምረቃ
~~~~~
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና ተከታታይ ትምህርት መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለ3ኛ ዙር ሐምሌ 9/2014 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ስርዓት ያስመርቃል።

ውድ ተመራቂ ተማሪዎችና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ!

የምረቃ ሥነ ስርዓቱ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጥታ ስርጭት ስለሚተላለፍ በቦታው መገኘት ያልቻላችሁ ባላችሁበት መከታተል የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
~~~~~~~~
CONGRATULATION'S!