Get Mystery Box with random crypto!

Injibara University

የቴሌግራም ቻናል አርማ injiuniversity — Injibara University I
የቴሌግራም ቻናል አርማ injiuniversity — Injibara University
የሰርጥ አድራሻ: @injiuniversity
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.73K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-11-21 14:33:11
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ
/////////////////////
የፈተና ቀን የተቀየረ መሆኑን ስለማሳወቅ፦
1.7K views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 16:24:04
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ፦
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለፈተና የተመለመላችሁ ስለሆነ ኅዳር 15 እና 16/2015 ዓ.ም የሰው ኃብት ሥራ አመራር ልማት ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እናሳውቃለን።
1.5K views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 12:59:08
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ፦
ከታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ አመልካቾች ለፈተና የተመለመላችሁ ስለሆነ ኅዳር 12/2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሰው ሀብት ከጠዋቱ 2፡ 30 ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
2.6K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 18:53:48
A training focused on the preparation of research and development has been started.

The training is organized by the Agriculture, Food and Climate Science College in collaboration with the USAID organization called CRS Farmers to Farmers, which was signed with Injibara University earlier.
According to Yonas Derebe, the Research and Community Service coordinator of the College, the training is aimed at enabling researchers to prepare research that can solve problems of the society, creating national and international institutional relations and winning financial support.

He said that the training is organized under the title "Strategic Grant Research Development and Management" and will be given to teachers from all colleges.
The training is giving by the CRS Farmer to Farmer of USAID project volunteer Ms. Leslie Cosgrove, and the action based training will continue for two weeks.

November 16, 2022.
2.9K views15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 18:51:14
ለአዳዲስ መምህራን የትውውቅ ስልጠና (Induction Training) መስጠት ተጀመረ፡፡
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲን ለተቀላቀሉ አዳዲስ መምህራን ስለ ዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ ግንዛቤ ኑሯቸው ወደ ሥራ እንዲገቡ የሚያግዝ የትውውቅ ስልጠና በዛሬው እለት መሰጠት ተጀምሯል።

የዩኒቨርሲቲው የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ማጎልበቻ እናኦዲቲንግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዘለቀ ወርቅነህ(ረዳት ፕሮፌሰር) እንደገለጹት እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተቀላቀሉ አዳዲስ መምህራን የትውውቅ ስልጠና መዘጋጀቱን ጠቅሰው ዋና ዓላማውም ዩኒቨርሲቲውን የማሳወቅ፣ የማስተማር ስነ ዘዴ እና የመምህርነት ሙያ ላይ ያተኮረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ስልጠናው በትምህርትና ስነ ባህርይ ኮሌጅ መምህራን እየተሰጠ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት የሚቀጥል ይሆናል። 135 መምህራንም እየተሳተፉበት ይገኛል።

ህዳር 5/2015 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
2.7K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 12:26:28
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች መግባት ጀምረዋል።

እንኳን ደህና መጣችሁ!
1.7K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 18:37:05
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን
ከመነሀሪያ ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው በተዘጋጀው ሰርቪስ የትራንስፖርት አገልግሎት የተዘጋጀ መሆኑን እንገልጻለን።

እንኳን ደህና መጣችሁ!
አዲናስ!
2.2K views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 18:36:37
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የእቅድ ሪፖርት አፈፃጸም ተገመገመ፡፡

የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱ በዩኒቨርሲቲው ካውንስል የተገመገመ ሲሆን አስተያየቶችና የወደፊት ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል፡፡

የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸዉ ወርቁ (ዶ/ር) የ1ኛ ሩብ ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ መሆኑን ጠቅሰው መደበኛ ተማሪዎች በግቢ ውስጥ ያልነበሩ ቢሆንም የክረምት እና የጤና ሳይንስ መደበኛ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ የቆየ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች በተሰጠው 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በስኬት በመወጣቱ ጥሩ አፈጻጸም ያሳየንበት ነው ብለዋል፡፡

በተለይም በትምህርት ጥራት በተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና፣ ችግር ፈቺ የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ላይ ጠንክሮ መስራት እንደሚገባ የተገለፀ ሲሆን በወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ትኩረት የሚሰጣቸው ጉዳዬች እንደሆኑም ተነስቷል፡፡
ተግባራዊ የሆነው የቤተ መጽሐፍ ድጅታላይዜሽን፣ አውቶሜሽን እና የአንድ ካርድ ሥርዓት(One Card System) አጠቃቀምም በካውንስሉ ተጎብኝቷል፡፡
በመድረኩም የተለያዩ ሥራ ክፍሎች የሩብ ዓመት አፈፃፀም የቀረበ ሲሆን ከካውንስሉ አባላት አስተያየት እና ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦች ተነስተዋል፡፡ ለተነሱት ሃሳቦች በከፍተኛ አመራሮች ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቶባቸው የግምገማ መድረኩ ተጠናቋል፡፡
ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
2.0K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 18:35:32
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ፡-
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከታች በተዘረዘሩት የሥራ መስኮች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ከጥቅምት 28/2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
1.7K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 18:35:05
ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ማህበረሰብ የወጣ የመካከለኛ አመራር ውድድር ማስታወቂያ
1.6K views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ