Get Mystery Box with random crypto!

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች 1443ኛውን የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ከተማሪዎች ጋር አከበሩ። | Injibara University

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች 1443ኛውን የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ከተማሪዎች ጋር አከበሩ።
********
በዓሉ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ የተከበረ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው መካከለኛ አመራሮችና የተማሪዎች ምግብ ቤት ሠራተኞች ከተማሪዎች በጋራ በመሆን በድምቀት ተከብሯል።

የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎችና ሠራተኞች በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሁንልን!

ኢድ ሙባረክ!
ሐምሌ 2/2014 ዓ.ም፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ