Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Construction

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioengineers1 — Ethio Construction E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioengineers1 — Ethio Construction
የሰርጥ አድራሻ: @ethioengineers1
ምድቦች: የውስጥ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.69K
የሰርጥ መግለጫ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(eng sintayehu melese) ወይም
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-20 08:52:35
ይህ ጥንታዊ ግንባታ በተለያዩ የአካባቢውን ባህል በሚገልጹ ቀለማት ያሸበረቀ ነው።

ቀይ ቀለም ውልደት እና መስዋትነትን፣ ነጭ ቀለም ንጽህናን እና ሰላምን፣ ጥቁር ቀለም የቀደመውን ትውልድ የሚወክል ሲሆን "ጥቁር ዝናባማ ደመና" በዝናብ ይመሰላል።

ሙካሳ የባሶቶ ቤቶች ሁልጊዜም ከመሬት አቀማመጡ ጋር በተያያዘ ያስደንቁኛል ይላል። የቀለም አጠቃቀም እና ቅርጻቸው አስደናቂ ነው በማለት ይናገራል።


https://t.me/ethioengineers1
2.4K viewsENG Sintayehu Melese, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 08:16:06 እድሉን ለመጠቀም ተዘጋጁ .......ethio construction ይህ ተግባራዊ ከሆነ ቡዙ ነገሮች እንደምቀየሩ ያምናል
2.3K viewsENG Sintayehu Melese, edited  05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 15:44:51
የፎቶው ባለመብት,VALERIAN GUILLOT

እነዚህ ጥንታዊ ግንባታዎች የሚገኙት ከሱዳን መዲና ካርቱም በ125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በናይል ሸለቆ ውስጥ ነው።

ይህ በተባበሩት መንግሥታት የየትምህርት ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የተመዘገበው ቦታ የጥንታዊ ኩሽ ስርወ መንግሥት መቀመጫ ነበር።

በአከባቢው ቁፋሮዎች ተካሂደው የቤተ-መንግሥት ፍርስራሶች ተገኝቷል።
የዚህ መቃብር ስፍራ ፒራሚዶች የተገነቡት ከአሸዋ እና ከድንጋይ በተሰሩ ብሎኬቶች ነው።


ይቀጥላል ..........
2.9K viewsENG Sintayehu Melese, edited  12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 14:15:56
የፎቶው ባለመብት,GAPP ARCHITECTS & URBAN DESIGNERS
የሰው ልጅ መገኛ የዓለም የቅርስ ቦታ ተብሎ የሚታወቀው ማሮፔንግ፤ ጎብኚዎች የሰው ልጅ እድገት ምን እንደሚመስል እንዲማሩ ይረዳል።

ይህ አስደናቂ ሕንጻ የተገነባው በደቡብ አፍሪካው ጂኤፒፒ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች እና ኤምኤምኤ ስቱዲዮ ነው።
ግንባታው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ የተሰራ እና ከተፈጥሮ ጋር በትክክል የተዋህደ የመቃብር ቦታ ይመስላል።


https://t.me/ethioengineers1
2.5K viewsENG Sintayehu Melese, edited  11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 14:15:56
ይህን ሕንጻ የቀድሞ የሃውሳ መስጅድ ወደነበረበት ለመመለስ የተገነባ ሕንጻ ነው።

በውስጡ ማሕበራዊ አገልግሎቶች ሊከወኑ የሚችሉበት ቦታ እና ቤተ-መጽሐፍት አለው።
የሥነ ሕንጻ ባለሙያው ዳላባይ ይህን ሕንጻ አስደናቂ ከሚያደርጉት መካከል አንዱ ሕንጻው ጥንታዊ እና ዘመናዊ እንከን የለሽ ጥምረት ነው።

"ይህን ዘመናዊ ሕንጻ በኒጀራያውያን ባህል ውስጥ ስር የሰደደ ስለመሆኑ ግልጽ ነው" ይላሉ ጀርመናዊው የሥነ ሕንጻ ባለሙያ።


https://t.me/ethioengineers1
2.5K viewsENG Sintayehu Melese, 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 21:44:02
በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ የሚገኘው እና በርካታ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ካሱቢ የቡጋንዳ ሥርወ መንግሥት ነገሥታት መቀበሪያ ቦታ ነበር።
ሕንጻው የተገነባው አብዛኛው ከእንጨት ሲሆን የሕንጻው የውስጥ ክፍልን ልዩ ስፍራ ከሚሰጠው ደን ጋር ለማመሳሰል እና 52ቱን የቡጋንዳ ጎሳዎች ለመወከል በክብ ቀርጽ በ52 ምሶሶዎች ቆሟል።
ትውልዱ በኡጋንዳ የሆነው ሙካሳ ይህን የመቃብር ስፍራ የጎበኘው ገና የ10 ዓመት ልጅ ሳለ ነበር። "ዘመናዊ የግንባታ መሳሪያዎች በሌሉበት ባህላዊ የግንባታ ዘዴዎችን በመጠቀም በ19ኛው ክፍለ ዘመን ነበር የተገነባው አስደናቂ ነው"


https://t.me/ethioengineers1
3.2K viewsENG Sintayehu Melese, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 21:44:02
ዘመናዊ ገጽታ ያለው ይህ ሕንጻ የሚገኘው በመሃል አዲስ አበባ ልደታ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ነው።

ሕንጻው ክፍተት እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራው ተፈጥሯዊ ብርሃን በቀላሉ ዘልቆ እንዲገባ እና አየር እንዲዘዋወር ነው።

ከዚህ በተጨማሪም ነጸብራቃው ነጩ ሕንጻ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨርቅ ያመላክታል


https://t.me/ethioengineers1
3.1K viewsENG Sintayehu Melese, edited  18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 13:46:06
As  engineer, we have heard the terms "one way slab" and "two way slab". The major difference between them is the placement of steel and encountered bending forces.
In one way slab, main reinforcement is provided on one side only because bending moment occurs on one direction only i.e., shorter direction, whereas in two way slab main reinforcement is provided in both sides because moment is generated on both sides.
Apart from that, if Longer to shorter side value is greater than 2, it will be one way slab. If value is less than 2 it will be two way slab.

In two way slab, main bars are cranked which are also called as cranked bars. These bars are cranked at an angle of 45 degrees. And these are placed alternatively in the slab. Moreover, to counter the shear forces at corners or supports, extra bars are provided.

https://t.me/ethioengineers1
3.6K viewsENG Sintayehu Melese, 10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 11:05:12
የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር

ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ


የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር ከግንቦት 10-12 ለህዝብ ክፍት ሆኖ በሚቆየው በቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ ንግድ ትርዒት ተካፋይ ሲሆን  በ 1E68 ትርኢት ዳስ መጥታችሁ እንድትጎበኙት ይጋብዛል።

መጥታችሁ አባልነት አድሱ የተከታታይ ስልጠና ወስዳችሁ ምስክር ወረቀት ውሰዱ ሙያዊ ፓነል ውይይቶችን ላይ ተካፈሉ።

ዛሬ ከረፋዱ አምስት ሰአት ጀምሮ እንጠብቃችኋለን።

Looking forward to welcoming you at our booth 1E68 at the Big 5 Construct Ethiopia Exhibition starting tomorrow May 18th to the 20th.

Visit us to Upgrade & update your membership Attend CPD Trainings Follow the remarkable program for panel discussions

https://t.me/ethioengineers1
745 viewsENG Sintayehu Melese, 08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 11:02:43
ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ በድርጅት እኛውጋ ካሪፍ መስተግዶ


የምንስጣቸው አገልግሎት እደ ንብ ከፈለጉ በናተሀሳ አለያም ከኛ

ፕሌት 1ሚሊም ስከ 50 ሚሊም በአልተበላ ለብይድ በሚመች ላሜራ

ጄቦልት ከ12 ሚሊም እስከ 32 ሚሊም ድረስ

በልሙጥ ቶዲኖ ከ14 እስከ 40 ውፍረት በሚፈልጉት ሳይዝ

ብቻ ማንኛውም በብረት ዙርያ ይጠይቁን ካሪፍ ምክር ጋር

0923764834
0913061530 ፀግሽ ይበሉ

አድራሻ መርካቶ
675 viewsbereket AWEK BEREKT, edited  08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ