Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ጥንታዊ ግንባታ በተለያዩ የአካባቢውን ባህል በሚገልጹ ቀለማት ያሸበረቀ ነው። ቀይ ቀለም ው | Ethio Construction

ይህ ጥንታዊ ግንባታ በተለያዩ የአካባቢውን ባህል በሚገልጹ ቀለማት ያሸበረቀ ነው።

ቀይ ቀለም ውልደት እና መስዋትነትን፣ ነጭ ቀለም ንጽህናን እና ሰላምን፣ ጥቁር ቀለም የቀደመውን ትውልድ የሚወክል ሲሆን "ጥቁር ዝናባማ ደመና" በዝናብ ይመሰላል።

ሙካሳ የባሶቶ ቤቶች ሁልጊዜም ከመሬት አቀማመጡ ጋር በተያያዘ ያስደንቁኛል ይላል። የቀለም አጠቃቀም እና ቅርጻቸው አስደናቂ ነው በማለት ይናገራል።


https://t.me/ethioengineers1