Get Mystery Box with random crypto!

ይህ በቤኒን መዲና ፖርት-ኖቮ የሚገኘው መስጅድ የአፍሮ-ብራዚል ሥነ ሕንጻ ማሳያ ጥሩ ምሳሌ ነው። | Ethio Construction

ይህ በቤኒን መዲና ፖርት-ኖቮ የሚገኘው መስጅድ የአፍሮ-ብራዚል ሥነ ሕንጻ ማሳያ ጥሩ ምሳሌ ነው። በብራዚል በ17ኛው እና 18ኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ ከዚህ ሕንጻ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ በርካታ አብያተክርስቲያናት ተገንብተዋል።

ቢጫ፣ ቡኒ፣ አረንጓዴ እና ሰሚያዊ ደማቅ ቀለማት ከብራዚል ጥንታዊ የሥነ ሕንጻ ግንባታ ጥበብ ጋር ቁርኝት አላቸው።

https://t.me/ethioengineers1

ተፈጸመ