Get Mystery Box with random crypto!

ዘመናዊ ገጽታ ያለው ይህ ሕንጻ የሚገኘው በመሃል አዲስ አበባ ልደታ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ነው። | Ethio Construction

ዘመናዊ ገጽታ ያለው ይህ ሕንጻ የሚገኘው በመሃል አዲስ አበባ ልደታ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ነው።

ሕንጻው ክፍተት እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራው ተፈጥሯዊ ብርሃን በቀላሉ ዘልቆ እንዲገባ እና አየር እንዲዘዋወር ነው።

ከዚህ በተጨማሪም ነጸብራቃው ነጩ ሕንጻ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨርቅ ያመላክታል


https://t.me/ethioengineers1