Get Mystery Box with random crypto!

በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ የሚገኘው እና በርካታ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ካሱቢ የቡጋንዳ ሥርወ መን | Ethio Construction

በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ የሚገኘው እና በርካታ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ካሱቢ የቡጋንዳ ሥርወ መንግሥት ነገሥታት መቀበሪያ ቦታ ነበር።
ሕንጻው የተገነባው አብዛኛው ከእንጨት ሲሆን የሕንጻው የውስጥ ክፍልን ልዩ ስፍራ ከሚሰጠው ደን ጋር ለማመሳሰል እና 52ቱን የቡጋንዳ ጎሳዎች ለመወከል በክብ ቀርጽ በ52 ምሶሶዎች ቆሟል።
ትውልዱ በኡጋንዳ የሆነው ሙካሳ ይህን የመቃብር ስፍራ የጎበኘው ገና የ10 ዓመት ልጅ ሳለ ነበር። "ዘመናዊ የግንባታ መሳሪያዎች በሌሉበት ባህላዊ የግንባታ ዘዴዎችን በመጠቀም በ19ኛው ክፍለ ዘመን ነበር የተገነባው አስደናቂ ነው"


https://t.me/ethioengineers1