Get Mystery Box with random crypto!

ይህን ሕንጻ የቀድሞ የሃውሳ መስጅድ ወደነበረበት ለመመለስ የተገነባ ሕንጻ ነው። በውስጡ ማሕበራ | Ethio Construction

ይህን ሕንጻ የቀድሞ የሃውሳ መስጅድ ወደነበረበት ለመመለስ የተገነባ ሕንጻ ነው።

በውስጡ ማሕበራዊ አገልግሎቶች ሊከወኑ የሚችሉበት ቦታ እና ቤተ-መጽሐፍት አለው።
የሥነ ሕንጻ ባለሙያው ዳላባይ ይህን ሕንጻ አስደናቂ ከሚያደርጉት መካከል አንዱ ሕንጻው ጥንታዊ እና ዘመናዊ እንከን የለሽ ጥምረት ነው።

"ይህን ዘመናዊ ሕንጻ በኒጀራያውያን ባህል ውስጥ ስር የሰደደ ስለመሆኑ ግልጽ ነው" ይላሉ ጀርመናዊው የሥነ ሕንጻ ባለሙያ።


https://t.me/ethioengineers1