Get Mystery Box with random crypto!

የፎቶው ባለመብት,GAPP ARCHITECTS & URBAN DESIGNERS የሰው ልጅ መገኛ የዓለም የ | Ethio Construction

የፎቶው ባለመብት,GAPP ARCHITECTS & URBAN DESIGNERS
የሰው ልጅ መገኛ የዓለም የቅርስ ቦታ ተብሎ የሚታወቀው ማሮፔንግ፤ ጎብኚዎች የሰው ልጅ እድገት ምን እንደሚመስል እንዲማሩ ይረዳል።

ይህ አስደናቂ ሕንጻ የተገነባው በደቡብ አፍሪካው ጂኤፒፒ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች እና ኤምኤምኤ ስቱዲዮ ነው።
ግንባታው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ የተሰራ እና ከተፈጥሮ ጋር በትክክል የተዋህደ የመቃብር ቦታ ይመስላል።


https://t.me/ethioengineers1