Get Mystery Box with random crypto!

የፎቶው ባለመብት,VALERIAN GUILLOT እነዚህ ጥንታዊ ግንባታዎች የሚገኙት ከሱዳን መዲና ካ | Ethio Construction

የፎቶው ባለመብት,VALERIAN GUILLOT

እነዚህ ጥንታዊ ግንባታዎች የሚገኙት ከሱዳን መዲና ካርቱም በ125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በናይል ሸለቆ ውስጥ ነው።

ይህ በተባበሩት መንግሥታት የየትምህርት ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የተመዘገበው ቦታ የጥንታዊ ኩሽ ስርወ መንግሥት መቀመጫ ነበር።

በአከባቢው ቁፋሮዎች ተካሂደው የቤተ-መንግሥት ፍርስራሶች ተገኝቷል።
የዚህ መቃብር ስፍራ ፒራሚዶች የተገነቡት ከአሸዋ እና ከድንጋይ በተሰሩ ብሎኬቶች ነው።


ይቀጥላል ..........