Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር | Ethio Construction

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር

ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ


የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር ከግንቦት 10-12 ለህዝብ ክፍት ሆኖ በሚቆየው በቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ ንግድ ትርዒት ተካፋይ ሲሆን  በ 1E68 ትርኢት ዳስ መጥታችሁ እንድትጎበኙት ይጋብዛል።

መጥታችሁ አባልነት አድሱ የተከታታይ ስልጠና ወስዳችሁ ምስክር ወረቀት ውሰዱ ሙያዊ ፓነል ውይይቶችን ላይ ተካፈሉ።

ዛሬ ከረፋዱ አምስት ሰአት ጀምሮ እንጠብቃችኋለን።

Looking forward to welcoming you at our booth 1E68 at the Big 5 Construct Ethiopia Exhibition starting tomorrow May 18th to the 20th.

Visit us to Upgrade & update your membership Attend CPD Trainings Follow the remarkable program for panel discussions

https://t.me/ethioengineers1