Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 346.45K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 60

2023-05-16 09:00:31
ነዳጅ ክፍያችሁን በቴሌብር ለፈጸማችሁ ውድ የቴሌብር ደንበኞቻችን ስጦታችን ከታላቅ ፍቅር፣ አክብሮት እና ምስጋና ጋር ይድረሳችሁ!

የነዳጅ ክፍያቸውን በቴሌብር ለፈጸሙ ከ440 ሺህ በላይ የቴሌብር ደንበኞቻችን 50 ደቂቃ ጥሪ፣ 500 ሜ.ባ ኢንተርኔት እና 100 የመልዕክት ጥቅል ስጦታ አበርክተናል።

#ቴሌብር_የዲጂታልኢትዮጵያአውታር
36.0K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 09:00:43
አብዝተው የሚያተርፉበት ስኬታማ ሳምንት ተመኘን!
14.3K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 11:38:35
ኪስዎ ሳይጎዳ ወሩን ሙሉ የሚወዷቸው ጋር ደውለው ይጨዋወቱ!

ለዘመድ ለጓደኛዎ እንዲሁም ለስራ አጋርዎ ያለገደብ እንደሻዎ ወሩን ሙሉ የሚጠቀሙበት የድምፅ ጥቅል በ999 ብር ብቻ ከተጨማሪ የፅሁፍ መልዕክት ጋር በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች አንዲሁም *999# ገዝተው ይጠቀሙ።
29.3K views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 20:00:40
የመጨረሻው ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
ነዳጅ ሲቀዱ፣ ሲገበያዩ እና የተለያዩ ክፍያዎችን በቴሌብር ሲፈፅሙ ያሎት ቀሪ ሂሳብ በቂ ባይሆን እስከ 2ሺህ ብር ድረስ በጎደለው ሞልቶ ክፍያዎን የሚያሳካልዎ የገበያ ዋስዎ ቴሌብር እንደኪሴ ነው፡፡
ትክክለኛውን መልስ ከመለሳችሁ ደንበኞች መካከል 120 ደንበኞች በእጣ ተለይተው ታውቀዋል
የተሸላሚዎችን ዝርዝር ከተያያዘው ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ
የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገፅ መልዕክት መቀበያ ሳጥናችን ይላኩልን
ሁላችሁንም ለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!
13.3K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 17:00:01
በጉዞ ላይ ሆነው ነዳጅ ቢያልቅብዎ፤ በቴሌብር አካውንትዎ በቂ ገንዘብ ባይኖር ምን ማድረግ ይችላሉ?
አይጨነቁ… #ቴሌብር_እንደኪሴ እያለ የነዳጅ ታንከርዎ ባዶ አይሆንም!

የጎደሎትን በቴሌብር አሟልተው፤ ነዳጅዎን ሞልተው ጉዞዎን ይቀጥሉ፤ ታዲያ ለነዳጅ ክፍያዎ ቴሌብርን የሁልጊዜ ምርጫዎ ያድርጉ።

ቴሌብርን ይዞ .. የተሳካ ጉዞ!
18.1K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 11:09:14
የቴሌብርን ሁለተኛ አመት ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀነውን ሁለተኛ ዙር ጥያቄና መልስ ውድድራችን በቴሌብር ፌስቡክ ወይም ትዊተር ገጾቻችንን በመከተል ይሳተፉ
24.9K viewsedited  08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 09:14:17
በደቂቃዎች ውስጥ ያማረ ድረ-ገፅ በራስዎ ይገንቡ!

የድረ-ገፅ መገንቢያ አገልግሎታችን ብራንድዎን የሚመጥኑ ከ50 በላይ ደረጃቸውን የጠበቁ ዲዛይኖች ያሉት ሲሆን በድረ-ገፅ ንግድ (E-commerce) ላይ መሰማራት ላሰባችሁ እንዲሁ ጥሩ መፍትሄ ይዟል። ትዕዛዝ ወይም ቀጠሮ መቀበያ አማራጭም እንዲሁ አካትቷል ፈጥነው www.ethiotelecom.et/web-builder/ ይጎብኙ።
25.7K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 17:43:52
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
እስከ ግንቦት ወር ድረስ የቴሌብር ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር ከ32 ሚሊዮን በላይ በማለት ከመለሳችሁ ደንበኞች መካከል 120 ደንበኞች በእጣ ተለይተው ታውቀዋል
የተሸላሚዎችን ዝርዝር ከተያያዘው ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ
የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገፅ መልዕክት መቀበያ ሳጥናችን ይላኩልን
ነገ በተመሳሳይ ሰዓት በሁለተኛ ዙር ውድድር እንገናኝ
30.7K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 12:06:15
የዘመናችን ተመራጩና ገላግሌው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብር ሁለተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡
በነዚህ ፍሬያማ ዓመታት የቴሌብር ደንበኞች ብዛት ስንት ደርሷል?
በቴሌብር ፌስቡክ ወይም ትዊተር ገጽ ላይ ይሳተፉ
የውድድሩን ደንብ እና ህጎች አስተያየት መስጫው ላይ ይመልከቱ፡፡
31.9K viewsedited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:00:01
ከገጠር እስከ ከተማ ህይወትን እያቀለለ
አገልግሎት አሰጣጥን እና ክፍያን አቀላጥፎ
የደንበኞቹን አንጀት እያራሰ
እነሆ ቴሌብር 2ኛ ዓመቱ ላይ ደረሰ

እንኳን አደረሳችሁ፤ እንኳን አደረሰን!

ቴሌብር የዲጂታል ኢትዮጵያ አውታር!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3NWnhCJ
31.3K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ