Get Mystery Box with random crypto!

የመጨረሻው ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ነዳጅ ሲቀዱ፣ ሲገበያዩ እና የተለያዩ ክፍያዎችን በ | Ethio telecom

የመጨረሻው ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
ነዳጅ ሲቀዱ፣ ሲገበያዩ እና የተለያዩ ክፍያዎችን በቴሌብር ሲፈፅሙ ያሎት ቀሪ ሂሳብ በቂ ባይሆን እስከ 2ሺህ ብር ድረስ በጎደለው ሞልቶ ክፍያዎን የሚያሳካልዎ የገበያ ዋስዎ ቴሌብር እንደኪሴ ነው፡፡
ትክክለኛውን መልስ ከመለሳችሁ ደንበኞች መካከል 120 ደንበኞች በእጣ ተለይተው ታውቀዋል
የተሸላሚዎችን ዝርዝር ከተያያዘው ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ
የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገፅ መልዕክት መቀበያ ሳጥናችን ይላኩልን
ሁላችሁንም ለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!