Get Mystery Box with random crypto!

በጉዞ ላይ ሆነው ነዳጅ ቢያልቅብዎ፤ በቴሌብር አካውንትዎ በቂ ገንዘብ ባይኖር ምን ማድረግ ይችላሉ? | Ethio telecom

በጉዞ ላይ ሆነው ነዳጅ ቢያልቅብዎ፤ በቴሌብር አካውንትዎ በቂ ገንዘብ ባይኖር ምን ማድረግ ይችላሉ?
አይጨነቁ… #ቴሌብር_እንደኪሴ እያለ የነዳጅ ታንከርዎ ባዶ አይሆንም!

የጎደሎትን በቴሌብር አሟልተው፤ ነዳጅዎን ሞልተው ጉዞዎን ይቀጥሉ፤ ታዲያ ለነዳጅ ክፍያዎ ቴሌብርን የሁልጊዜ ምርጫዎ ያድርጉ።

ቴሌብርን ይዞ .. የተሳካ ጉዞ!