Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 347.09K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 56

2023-09-12 20:04:36

33.1K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 16:47:47
አውደ-ዓመትን በቅርብ ካለ ወዳጅ ዘመድ ጋር በደስታ እና በፍቅር እያሳለፉ በሩቅ ላለው ደግሞ መልካም ምኞትዎን በአደይ አበባ ጥቅል ስጦታ አጅበው ያድርሱ!

መልካም አዲስ ዓመት!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
17.5K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 10:09:51
መልካም አዲስ ዓመት!
23.1K views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 09:26:11
የአዲሱን ዓመት የመጀመሪያ ጥሪዎን 5 ደቂቃ እና 25  መልዕክቶች በነጻ በስጦታ አበርክተናል!

መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!
22.3K views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 22:04:10
ከዘመን ዘመን መሸጋገሪያችን የአዲስ ዘመን ማብሰሪያው ይለኮስ ችቧችን !
በአንድነት በፍቅር እና መተሳሰብ የተሞላ ብሩህ አዲስ ዓመት ይሁንልን!

አዲስ ጅማሮ!
አዲስ ተስፋ!
አዲስ እይታ!

መልካም አዲስ ዓመት!
25.3K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 19:52:45

25.0K views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 17:35:05

25.4K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 14:15:58
ቤተሰብ፤ አዲሱን ዓመት ለመቀበል ሽርጉዱ፣ ገበያው እንዴት ነው?
በአስደሳቹ የገበያ ድባብ የግብይት ምርጥ መላ ቴሌብር በሁሉም ስፍራ አለ!

መልካም የበዓል መዳረሻ!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!
25.9K views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 11:06:06
የበዓል ኬኮች እና ጣፋጭ ምግቦችን ከኢትዮጵያ ስካይላይት፣ ሃያት ሬጀንሲ፣ ሸራተን አዲስ፣ ቢሎስ ፣ ካልዲስ፣ ኮባ፣ ኮንዲቶራይ፣ጫካ፣ ሴቨር፣ ቡናሞር (ኢሊ)፣ በቴሌብር ሲገዙ ለበዓል የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ተስተናግደው ሲጨርሱ በአስተናጋጁ መስተንግዶ ከተደሰቱ ደግሞ ቴሌብር የቲፕ መስጫም ዝግጁ ነው።

መልካም አውደ-ዓመት!
26.0K views08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 09:02:41
ስለአብሮነታችን ይጋጭ ዋንጫችን!
ዛሬ በየገበያው ስፈራ አብረናችሁ እናሳልፋለን፤
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለአብሮነታችሁ እያመሰገንን ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኙን የቴሌብር አገልግሎት ስትጠቀሙ ያጋጠማችሁን ምርጥ ገጠመኝ እና ትውስታ በዚህ ፖስት ሥር በአስተያየት መስጫ ላይ እያጋራችሁን፤ የአዲስ ዓመት ስጦታ እንሰጣጣለን፡፡
በበርካቶች የተወደዱ ገጠመኞች ያሸልማሉ!

መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!
27.0K viewsedited  06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ