Get Mystery Box with random crypto!

ስለአብሮነታችን ይጋጭ ዋንጫችን! ዛሬ በየገበያው ስፈራ አብረናችሁ እናሳልፋለን፤ ውድ ቤተሰቦቻች | Ethio telecom

ስለአብሮነታችን ይጋጭ ዋንጫችን!
ዛሬ በየገበያው ስፈራ አብረናችሁ እናሳልፋለን፤
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለአብሮነታችሁ እያመሰገንን ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኙን የቴሌብር አገልግሎት ስትጠቀሙ ያጋጠማችሁን ምርጥ ገጠመኝ እና ትውስታ በዚህ ፖስት ሥር በአስተያየት መስጫ ላይ እያጋራችሁን፤ የአዲስ ዓመት ስጦታ እንሰጣጣለን፡፡
በበርካቶች የተወደዱ ገጠመኞች ያሸልማሉ!

መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!