Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 347.09K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 57

2023-09-10 15:22:10
የጳጉሜን 5ኛ ቀን ከነገ ተስፋዎቻችን ህጻናት ጋር በልዩ ልዩ ምርጥ፣ አዝናኝና አስተማሪ ጨዋታዎች እንዲሁም ሽልማት በሚያስገኝ የስዕል ውድድር እና ሌሎች የመድረክ ጨዋታዎች ከልጆቻችሁ ጋር ደምቀን በአብሮነት እና በፍቅር አሳልፈናል፡፡

መልካም አዲስ ዓመት!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
32.2K views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-09 18:28:06

12.8K views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-09 09:02:14
ዛሬን እኛን ሆነው በየአካባቢያችሁ የአየር ሰዓት ካርድ፣ የቴሌብር አገልግሎቶችን በማቅረብ ላይ ከሚገኙ አጋሮቻችን ጋር እያሳለፍን ለናንተ ለቤተሰቦቻችን ደግሞ ይህን የተሳትፎ ጥያቄ አቅርበናል፤
መልስዎን እንደተለመደው በፌስቡክና ትዊተር አስተያየት መስጫ ላይ በማኖር እድልዎን ይሞክሩ፤ የአዲስ ዓመት ስጦታችንን ይቀበሉ፡፡

መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
20.8K viewsedited  06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-08 21:20:04
የበጎነት ቀን አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

በ3ኛ ቀን የጷጉሜ ጉዞአችን የኛን ድጋፍ የሚፈልጉ ወገኖቻችንን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# እየረዳን አብረን እናሳልፍ ብለን ባቀረብነው ጥሪ መሰረት ለተሳተፋችሁ ደንበኞቻችን ላቅ ያለ ምስጋናችንን እያቀረብን በእጣ የተለዩትን አሸናፊዎች ከስር አያይዘናል።

በቀጣይ ዙር ውድድር ዳግም እንገናኝ! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ!

መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
26.2K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-08 20:38:54
በመላው የሃገራችን ክፍሎች በ26 የበጎ አድራጎት ማዕከላት ከሚገኙ 7,112 ተንከባካቢ ያጡ አረጋዊያን፣ ሴቶች እና ሕጻናት ጋር አዲስ ዓመትን በልዩ የማዕድ ማጋራት እና የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ቆይታ ያደረግን ሲሆን በዚሁ ለምግባረ ሰናይ ድርጅቶቹ 8.89 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib
መልካም አዲስ ዓመት!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
23.5K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-08 19:25:23
#በጎነት_ለነገ_ተስፋዎች ባለፉት ዓመታት ስናደርገው እንደነበረው በዘንድሮው የትምሕርት ዓመት በመላ የሃገራችን ክፍሎች በሚገኙ 430 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ደርዘን የመማሪያ ደብተር ከ72.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለትምህርታቸው መሠረታዊውን ድጋፍ ማድረግ የጀመርን ሲሆን በቀጣይም በሌሎች የኩባንያችን ዞኖች እና ሪጅኖችም የደብተር ድጋፉ ይቀጥላል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib
መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
21.6K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-06 12:26:26
የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እናንተን ውድ ደንበኞቻችንን ሲያስተናግዱና የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት እያደረሱ በአዲስ አበባ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ያደረጉት ቆይታ በከፊል
መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
12.7K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-06 09:00:04
በአገልጋይነት ዛሬን አብረን እያሳለፍን በኢትዮ ቴሌኮም እና ቴሌብር የፌስቡክ እና ትዊተር ገጾች ተመሳሳይ ፖስት ላይ መልስዎን እየሰጡ፤ ላፕቶፕ ፣ታብሌት፣ ስማርት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት፣ ኤር ፖድ ወይም የዳታ ጥቅል ይሸለሙ፡፡
17.0K viewsedited  06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-06 08:00:06
ጷጉሜን በአገልግሎት አሃዱ ስንል፤
የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመላ ሃገራችን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን እናንተን ውድ ደንበኞቻችንን ሲያስተናግዱና የኩባንያችንን የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት ወደ እናንተ ሲያደርሱ ይውላሉ፡፡
እግር ጥሏችሁ ጎራ ብትሉ ልዩ መስተንግዶ ይጠብቃችኋል!

መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
17.8K viewsedited  05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-05 17:16:46
የመጨረሻዋን ወር ቀጣይ 6 ቀናት ወደ 2016 አዲስ ዓመት አብረን እንጓዝ!
ዝግጁ?
በየእለቱ ከናንተ ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር በሚኖረን ቆይታ ለአዲስ ዓመት ላፕቶፖች፣ ስማርት ስልኮች፣ ታብሌቶች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ ኤር ፖዶች እና የዳታ ጥቅሎችን በስጦታ አዘጋጅተናል፡፡
የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
ነገ ጷጉሜ 1 ከጠዋቱ 3 ሰዓት በማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይጠብቁን።

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
24.6K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ