Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 346.45K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-05-02 17:13:16
ብር 10,000,000.00 በትንሳኤ ሻሞ!


በዕለተ ትንሳኤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ የትንሳኤ ሻሞ ከሚሻማው ብር 10,000,000.00 የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ የበዓል ሽልማት ይሻሙ።

ከእርስዎ የሚጠበቀው የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን በስልክዎ ላይ ከሌለ ከ http://onelink.to/fpgu4m በማውረድ መጠቀም መጀመር፣ ካለዎ ደግሞ ማዘመን እና ለወዳጅ ዘመድ ማጋራት ብቻ ነው!


ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!


#telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17.8K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 16:53:56

15.8K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 13:31:14
እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለበዓሉ የሚያስፈልግዎትን አስቤዛ በተመረጡ በ 42 ሱፐር ማርኬቶች፣ ቅርንጫፎቻቸውን ጨምሮ ግብይትዎን በቴሌብር በመፈጸም እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
19.6K views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 09:20:48
ተናፋቂው የትንሳኤ በዓል ፋሲካ
እንደ ሁልጊዜው ደምቆ እንዲፈካ
በፍጥነት ግንኙነት የበዓል ድባቡን ለማቅለም
ልዩ የትንሳኤ ጥቅል ከ ኢትዮ ቴሌኮም

እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን የትንሳኤ ጥቅል በተለያየ የጊዜ ገደብ አማራጮች ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ መልካም ምኞትዎን ይግለጹ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
20.0K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 19:33:16
“ሻሞ” ሲባል ‘’ሆ’’ብለው  ተሻምተው ያገኙት ስጦታ ያስደስታል!

በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን የቴሌብር ሻሞ ገጽታን ተጠቅመው  እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የገንዘብ ስጦታ ለትንሳኤ በዓል ሻሞ ይበሏቸው፤ እየተጨዋወቱ ወዳጅነትዎን ያጠናክሩ ።

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25.7K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 18:11:25
ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

ለተጨማሪ: http://bit.ly/3ArwoEO

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24.1K views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 16:21:31
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ተገኝተው፣ በቀልጣፋ መስተንግዶ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዳከናወኑ ከ national ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ ቁጥር በመጠቀም የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ማውረድ ይችላሉ ።

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ከዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.9K viewsedited  13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 13:25:58
ትንሳኤን ከኛ ጋር!

መልስ -ቁጥር 2 ሻሞ

በትክክል ለመለሱ 300 እድለኞች በእጣ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል የምንሸልም ይሆናል!

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !

ስማችሁ በተያያዘው ዝርዝር ውስጥ ካለ በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።

ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25.5K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 09:02:34
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብአደሮች ቀን አደረሳችሁ!

#LabourDay
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25.4K viewsedited  06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 20:22:03
የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮ ዋና ኃላፊ አምባሳደር ሁ ቻንግቹን የተመራ ልኡክ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚገኘውን የኩባንያችንን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኙ፡፡

በጉብኝታቸውም የሀገራችንን የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስከደረሰበት የእድገት ደረጃ የሚያመላክቱ ቴክኖሎጂዎችን የተመለከቱ ሲሆን ስማርት ግብርና፣ ትምህርት፣ ጤና፣ ማዕድን ልማት፣ ስማርት ቱሪዝም የመሳሰሉት የዲጂታል ሶሉሽኖች ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት የሚያበረክቱት ሚና ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡

በጉብኝቱ ማጠናቀቂያ አምባሳደሩ ኩባንያችን ለዲጂታል ሶሉሽኖች የሰጠውን ከፍተኛ ትኩረት እና የገነባው ግዙፍ መሰረተ ልማት በእጅጉ አድንቀው ኩባንያው በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ወደላቀ የከፍታ ምዕራፍ እንደሚሸጋገር አመላካች መሆኑን ገልጸዋል፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
31.0K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ