Get Mystery Box with random crypto!

ትንሳኤን ከኛ ጋር! መልስ -ቁጥር 2 ሻሞ በትክክል ለመለሱ 300 እድለኞች በእጣ 10 ጊ.ባ ወ | Ethio telecom

ትንሳኤን ከኛ ጋር!

መልስ -ቁጥር 2 ሻሞ

በትክክል ለመለሱ 300 እድለኞች በእጣ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል የምንሸልም ይሆናል!

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !

ስማችሁ በተያያዘው ዝርዝር ውስጥ ካለ በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።

ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia