Get Mystery Box with random crypto!

በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ተገኝተው፣ በቀልጣፋ መስተንግዶ የዲጂታል መታወቂ | Ethio telecom

በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ተገኝተው፣ በቀልጣፋ መስተንግዶ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዳከናወኑ ከ national ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ ቁጥር በመጠቀም የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ማውረድ ይችላሉ ።

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ከዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia