Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 347.09K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 64

2023-05-11 12:06:15
የዘመናችን ተመራጩና ገላግሌው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብር ሁለተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡
በነዚህ ፍሬያማ ዓመታት የቴሌብር ደንበኞች ብዛት ስንት ደርሷል?
በቴሌብር ፌስቡክ ወይም ትዊተር ገጽ ላይ ይሳተፉ
የውድድሩን ደንብ እና ህጎች አስተያየት መስጫው ላይ ይመልከቱ፡፡
31.9K viewsedited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:00:01
ከገጠር እስከ ከተማ ህይወትን እያቀለለ
አገልግሎት አሰጣጥን እና ክፍያን አቀላጥፎ
የደንበኞቹን አንጀት እያራሰ
እነሆ ቴሌብር 2ኛ ዓመቱ ላይ ደረሰ

እንኳን አደረሳችሁ፤ እንኳን አደረሰን!

ቴሌብር የዲጂታል ኢትዮጵያ አውታር!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3NWnhCJ
31.3K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 19:57:50
ሚሊየኖችን የዲጂታሉ ፍሬ ተቋዳሽ ያደረገው፣ የሕዝባችንን ህይወት ያቀለለው፣ የተቋማትን አሰራር ያዘመነው እና ቢዝነሶችን ያሳለጠው ቴሌብር እነሆ ሁለተኛ ዓመቱን ሊያከብር ነው

የዘመናችን ተመራጩና ገላግሌው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብርን ሁለተኛ ዓመት ለሁለት ቀናት በፌስቡክና ትዊተር የቴሌብር ማህበራዊ ገጾቻችን አብረን እናከብራለን፤ ነገ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ ይጠብቁን።

በየቀኑ 120 አሸናፊዎች ይሸለማሉ!
11.9K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 17:39:42
በአሪፍ ጌሞች እየተዝናኑ ይሸለሙ!

#በቴሌዊን ጌሞች ለመዝናናት እና የሽልማት እድልዎን ለመሞከር ወደ *985# ይደውሉ ወይም በድረ-ገጽ https://telewin.ethiotelecom.et ያሻዎን ጌም መርጠው ይጫወቱ፤ ይሸለሙ!
16.3K viewsedited  14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 09:28:27
ባሉበት ሆነው የአየር ሰዓት መሙላት ባይችሉ ፤ ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን እንዳይቆራረጡ የአየር ሰዓት ክሬዲትን ይጠቀሙ፡፡
አገልግሎቱን ወደ 810 A ብለው በመላክ ወይም *810# በመደወል ያግኙ
22.9K viewsedited  06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 18:06:40
ቴሌጌሞች፡ እነሆ አዳዲስ የሞባይል ጌሞች ለአዳዲስ ፍላጎቶች

እኔ ነኝ ያለ .. ማንም አይችለኝም! ባይ የጌም አፍቃሪ የሚፈተንባቸው ፈታኝ ጨዋታዎች ከቴሌጌሞች

ጌሞቹን በድረ-ገፅ https://telegames.appland.et ወይም ወደ 927 OK ብለው በመላክ ይጫወቱ!
Surprise: 3 ቀን በነፃ! ከዚያም በቀን በ 2 ብር ብቻ
29.3K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 09:01:03
ከዛሬ ጀምሮ በሃገራችን ሁሉም አካባቢዎች የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ብቻ የሚፈጸም በመሆኑ ለተግባራዊነቱ በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች በቂ ዝግጅት ማድረጋችንን እየገለጽን፤

ውድ ደንበኞቻችን ነዳጅ ለመቅዳት ወደ ነዳጅ ማደያ ከማምራታችሁ በፊት በቅድሚያ የበኩላችሁን ቅድመ-ዝግጅት እንድታደርጉ ለማስታወስ እንወዳለን

የቴሌብር አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/75zfa5 በማውረድ ወይም *127# በመደወል ይመዝገቡ

ከቴሌብር ጋር ከተሳሰሩ 20 ባንኮች በሞባይል ባንኪንግ፣ በቴሌብር ወኪሎች እና በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከሎች ነዳጅ ለመቅዳት የሚያስፈልግዎን ገንዘብ ወደ ቴሌብር ሂሳብዎ ያስተላልፉ

ለተጨማሪ ድጋፍ ወደ 127 ይደውሉ ወይም በጽሁፍ ወደ 126 ወይም የቴሌብር ማህበራዊ ገጾቻችን ጥያቄዎን ይላኩ

ማስታወሻ: የነዳጅ ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ ምንም አይነት ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ አይጠየቁም

ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3V3wjPF
31.5K views06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 18:05:38
የወደዱትን የጥሪ ማሳመሪያ ይጠቀሙ ራስዎንም ደዋይዎችዎንም ዘና ያድርጉ!

822 ወይም *822# ደውለው ወይም በ www.crbt.et በቀላሉ ይመዝገቡ፣ ሙዚቃ ይምረጡ እንዲሁም ይቀይሩ!
30.1K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 12:24:13
በሳይንስ ሙዚየም "ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን የግብርና ኤግዚቢሽን ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በአጋርነት በማዘጋጀታችን ኩራት ይሰማናል!

የሃገራችን 80% ክፍል ለሆነው በግብርናና በከብት እርባታ የሚተዳደረውን ማህበረሰባችንን በኮኔክቲቪቲ በማስተሳሰር በወቅታዊ የገበያ ሁኔታና በዘመናዊ የግብርና ስልቶች መረጃ ተጠቃሚ ከማድረግ ባለፈ የስማርት አግሪካልቸር እና በመሳሰሉ ለአርሶእደሮቻችን እና አርብቶአደሮቻችን አዲስ ምዕራፍ ከፋች ቴክኖሎጂዎች ማስታጠቃችንም አጠናክረን በመቀጠል የሃገራችንን ዲጂታል ራዕይ ዕውን ማድረጉ የዕለት ተዕለት ተልኳችን መሆኑን በተግባር እናሳያለን!

በዲጂታል አብዮት የግብርናችንን አቅጣጫ እንዲመለከቱ ኤግዚቢሽኑን በሳይንስ ሙዚየም እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል!
#ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
31.1K views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 08:57:42 ቀንዎን ለማቅናት
በጊዜ መንቃት
ከዚያም.…...



30.6K viewsedited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ