የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
338.83K
የሰርጥ መግለጫ
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 65
2023-08-22 23:05:34
ድርቤ ወልተጂ በ1500 እና ለሜቻ ግርማ በ3000 ሜትር መሰናክል ለሃገራቸው የብር ሜዳሊያ አስገኝተዋል።
እንኳን ደስ አለን !
22.2K views20:05
2023-08-22 17:24:43
የአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል ልዩ የሞባይል ጥቅልን ለራስዎ እየገዙ ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ እያበረከቱ እንኳን አደረሳችሁ እየተባባላችሁ በአሉን በፍቅር ያክብሩ።
ጥቅሎቹን በቴሌብር ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ጋር እንዲሁም፣ በማይ ኢትዮቴል እና በ*999# ለራስዎ ይግዙ፣ በስጦታ ያበርክቱ!
26.1K views14:24
2023-08-22 09:08:17
መልካም የአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል!
27.4K views06:08
2023-08-21 14:11:32
እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉን በማስመልከት እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ በቴሌብር ሱፐርአፕ እና ማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በ*999# የቀረቡትን የሞባይል ጥቅሎች ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ!
መልካም በዓል!
31.0K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 11:11
2023-08-20 20:46:48
አትሌት ሰለሞን ባረጋ በወንዶች 10 ሺ ሜትር 3ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ ለሀገሩ የነሃስ ሜዳልያ በማስገኘቱ እንኳን ደስ አለን!
32.9K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 17:46
2023-08-20 09:01:42
በዓሉን ይበልጥ ያደመቀውና በ20% ቅናሽ የቀረበው ቡሄ የሞባይል ጥቅል ቆይታው ዛሬ ያበቃል፤
በቀሩት ሰዓታት ጥቅሉን በቴሌብር እና በኢትዮ ገበታ (*999#) ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ!
በቴሌብር ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ
ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን!
34.9K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 06:01
2023-08-19 23:52:51
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
እንኳን ደስ አለን!
ኢትዮጵያ
ጉዳፍ - ወርቅ
ለተሰንበት - ብር
እጅጋየሁ - ነሃስ
33.6K viewsGetnet F, 20:52
2023-08-19 12:00:42
እንቁጣጣሽ የአዲስ ዓመት የንግድ ትርኢት እና ባዛር ተከፈተ!
በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ለአዲስ ዓመት የሚያስፈልግዎት ሁሉ ተዘጋጅቷል፤
በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# የመግቢያ ትኬት ሲገዙ 5%፤ እስከ 2,500 ብር ለሚያደርጉት ግብይት 10% ተመላሽ አለዎት!
35.5K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 09:00
2023-08-19 09:02:10
አሲዮ ቤሌማ
ሆያሆዬ... ሆ...
እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል
የኛማ ቴሌ ባመጣው መላ ቡሄ ዘምኗል
በቨርችዋል ይጨፈራል
በቴሌብር ይሸለማል...
ክፈት በለው አፑን
ቴሌብርን
ሆያሆዬ ጉዴ
*127# ደውል ይላል ሆዴ
አመት አውዳመት
ድገምና አመት
ደንበኞቻችን ቤት
ይግባ በረከት!
መልካም በዓል
33.6K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 06:02
2023-08-18 09:16:27
መጣና ባመቱ፥
ኧረ እንደምን ሰነበቱ
ክረምቱ አልፎ ወደ ብርሃን መሻገራችንን በሚያበስረው፤ በህጻናት ውብ ዜማ እና የጅራፍ ድምጽ የሚደምቀው ቡሄ ሌላ ድምቀት የሆነውን ቡሄ የሞባይል ጥቅል በ20% ቅናሽ እንዲሁም በቴሌብር ከ10% ስጦታ ጋር ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ!
እንዲሁ እንዳለን አይለየን!
ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን!
መልካም ቡሄ!
36.2K views06:16