የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
338.83K
የሰርጥ መግለጫ
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 67
2023-05-17 17:22:34
ጊዜ ዋጋዋ እጅግ ንሯል፤ በዚህ ዘመን በወረፋ ጊዜ እና ውድ ጉልበትዎ እንዳይባክን የዘመነው ቴሌብር አለልዎ!
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን ካሉበት ሳይንቀሳቀሱ በቀላሉ በቴሌብር ለመክፈል ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ወይም *127# ይደውሉ
ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
28.8K views14:22
2023-05-17 12:43:13
በጥሪ ማሣመሪያ እየተዝናኑ እና ደዋዮችዎን እያዝናኑ ይሸለሙ!
አሁን የመሸለም ተራው የእርስዎ ነው!
4 ላፕቶፖች፣ 4 ታብሌቶች፣ 4 ስማርት ስልኮች፣ 4 ስማርት ሰዓቶች እንዲሁም የድምፅ እና የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማቶች እርስዎን እየጠበቁ ነው።
ደዋዮችዎን ዘና ለማድረግ ወደ 822 A ብለው በመላክ ይመዝገቡ
ወደ ሌሎች ሲደውሉ ራስዎ ለሚሰሙት ደግሞ A1 ብለው ወደ 822 ይላኩ
በተጨማሪም ወደ 822 ወይም *822# በመደወል ወይም በ www.crbt.et በቀላሉ ይመዝገቡ፣ ደጋግመው ሙዚቃ ይቀይሩ፤ የመሸለም እድልዎን ያስፉ!
30.2K views09:43
2023-05-17 09:24:01
ከዓመት ዓመት ያለ ሃሳብ ያለ ገደብ!
ዓመታዊ ያልተገደበ የድምፅ ጥሪ እና አጭር መልዕክት ጥቅልን እጅግ በላቀ ቅናሽ በ5,995 ብር ብቻ አንዴ ገዝተው ዓመቱን ይሻገሩ!
በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች አንዲሁም *999# ገዝተው ይጠቀሙ
29.2K viewsedited 06:24
2023-05-16 17:15:18
ውድ የድርጅቶች ደንበኞቻችን
በሞባይል ቪ.ፒ.ኤን(VPN) አገልግሎታችን ላይ የዋጋ ማሻሻያ በማድረግ እንዲሁም ያለተገደበ አማራጭን አካትተን ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደሰታ ነው፡፡
በቪ.ፒ.ኤን አገልግሎታችን ደህንነቱ በተጠበቀ
የዳታ አገልግሎት የድርጅትዎን አገልግሎት ማሳለጥ፣ ቢሮዎቻችሁን እርስበእርስ ማገናኘት እንዲሁም በየትኛውም ቦታ የድርጅታችሁን መረጃ እና መሳሪያዎች በመጠቀም ቢዝነሳችሁን ማከናወን የሚያስችላችሁ ሲሆን አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኝ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ።
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3LQ5iJE
35.4K views14:15
2023-05-16 09:00:31
ነዳጅ ክፍያችሁን በቴሌብር ለፈጸማችሁ ውድ የቴሌብር ደንበኞቻችን ስጦታችን ከታላቅ ፍቅር፣ አክብሮት እና ምስጋና ጋር ይድረሳችሁ!
የነዳጅ ክፍያቸውን በቴሌብር ለፈጸሙ ከ440 ሺህ በላይ የቴሌብር ደንበኞቻችን 50 ደቂቃ ጥሪ፣ 500 ሜ.ባ ኢንተርኔት እና 100 የመልዕክት ጥቅል ስጦታ አበርክተናል።
#ቴሌብር_የዲጂታልኢትዮጵያአውታር
36.0K views06:00
2023-05-15 09:00:43
አብዝተው የሚያተርፉበት ስኬታማ ሳምንት ተመኘን!
14.3K views06:00
2023-05-13 11:38:35
ኪስዎ ሳይጎዳ ወሩን ሙሉ የሚወዷቸው ጋር ደውለው ይጨዋወቱ!
ለዘመድ ለጓደኛዎ እንዲሁም ለስራ አጋርዎ ያለገደብ እንደሻዎ ወሩን ሙሉ የሚጠቀሙበት የድምፅ ጥቅል በ999 ብር ብቻ ከተጨማሪ የፅሁፍ መልዕክት ጋር በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች አንዲሁም *999# ገዝተው ይጠቀሙ።
29.3K views08:38
2023-05-12 20:00:40
የመጨረሻው ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
ነዳጅ ሲቀዱ፣ ሲገበያዩ እና የተለያዩ ክፍያዎችን በቴሌብር ሲፈፅሙ ያሎት ቀሪ ሂሳብ በቂ ባይሆን እስከ 2ሺህ ብር ድረስ በጎደለው ሞልቶ ክፍያዎን የሚያሳካልዎ የገበያ ዋስዎ ቴሌብር እንደኪሴ ነው፡፡
ትክክለኛውን መልስ ከመለሳችሁ ደንበኞች መካከል 120 ደንበኞች በእጣ ተለይተው ታውቀዋል
የተሸላሚዎችን ዝርዝር ከተያያዘው ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ
የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገፅ መልዕክት መቀበያ ሳጥናችን ይላኩልን
ሁላችሁንም ለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!
13.3K views17:00
2023-05-12 17:00:01
በጉዞ ላይ ሆነው ነዳጅ ቢያልቅብዎ፤ በቴሌብር አካውንትዎ በቂ ገንዘብ ባይኖር ምን ማድረግ ይችላሉ?
አይጨነቁ… #ቴሌብር_እንደኪሴ እያለ የነዳጅ ታንከርዎ ባዶ አይሆንም!
የጎደሎትን በቴሌብር አሟልተው፤ ነዳጅዎን ሞልተው ጉዞዎን ይቀጥሉ፤ ታዲያ ለነዳጅ ክፍያዎ ቴሌብርን የሁልጊዜ ምርጫዎ ያድርጉ።
ቴሌብርን ይዞ .. የተሳካ ጉዞ!
18.1K views14:00
2023-05-12 11:09:14
የቴሌብርን ሁለተኛ አመት ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀነውን ሁለተኛ ዙር ጥያቄና መልስ ውድድራችን በቴሌብር ፌስቡክ ወይም ትዊተር ገጾቻችንን በመከተል ይሳተፉ
24.9K viewsedited 08:09