Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የድርጅቶች ደንበኞቻችን በሞባይል ቪ.ፒ.ኤን(VPN) አገልግሎታችን ላይ የዋጋ ማሻሻያ በማድረ | Ethio telecom

ውድ የድርጅቶች ደንበኞቻችን
በሞባይል ቪ.ፒ.ኤን(VPN) አገልግሎታችን ላይ የዋጋ ማሻሻያ በማድረግ እንዲሁም ያለተገደበ አማራጭን አካትተን ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደሰታ ነው፡፡

በቪ.ፒ.ኤን አገልግሎታችን ደህንነቱ በተጠበቀ
የዳታ አገልግሎት የድርጅትዎን አገልግሎት ማሳለጥ፣ ቢሮዎቻችሁን እርስበእርስ ማገናኘት እንዲሁም በየትኛውም ቦታ የድርጅታችሁን መረጃ እና መሳሪያዎች በመጠቀም ቢዝነሳችሁን ማከናወን የሚያስችላችሁ ሲሆን አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኝ የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ።

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3LQ5iJE