Get Mystery Box with random crypto!

ነዳጅ ክፍያችሁን በቴሌብር ለፈጸማችሁ ውድ የቴሌብር ደንበኞቻችን ስጦታችን ከታላቅ ፍቅር፣ አክብሮት | Ethio telecom

ነዳጅ ክፍያችሁን በቴሌብር ለፈጸማችሁ ውድ የቴሌብር ደንበኞቻችን ስጦታችን ከታላቅ ፍቅር፣ አክብሮት እና ምስጋና ጋር ይድረሳችሁ!

የነዳጅ ክፍያቸውን በቴሌብር ለፈጸሙ ከ440 ሺህ በላይ የቴሌብር ደንበኞቻችን 50 ደቂቃ ጥሪ፣ 500 ሜ.ባ ኢንተርኔት እና 100 የመልዕክት ጥቅል ስጦታ አበርክተናል።

#ቴሌብር_የዲጂታልኢትዮጵያአውታር