Get Mystery Box with random crypto!

በጥሪ ማሣመሪያ እየተዝናኑ እና ደዋዮችዎን እያዝናኑ ይሸለሙ! አሁን የመሸለም ተራው የእርስዎ ነው | Ethio telecom

በጥሪ ማሣመሪያ እየተዝናኑ እና ደዋዮችዎን እያዝናኑ ይሸለሙ!

አሁን የመሸለም ተራው የእርስዎ ነው!
4 ላፕቶፖች፣ 4 ታብሌቶች፣ 4 ስማርት ስልኮች፣ 4 ስማርት ሰዓቶች እንዲሁም የድምፅ እና የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማቶች እርስዎን እየጠበቁ ነው።

ደዋዮችዎን ዘና ለማድረግ ወደ 822 A ብለው በመላክ ይመዝገቡ
ወደ ሌሎች ሲደውሉ ራስዎ ለሚሰሙት ደግሞ A1 ብለው ወደ 822 ይላኩ
በተጨማሪም ወደ 822 ወይም *822# በመደወል ወይም በ www.crbt.et በቀላሉ ይመዝገቡ፣ ደጋግመው ሙዚቃ ይቀይሩ፤ የመሸለም እድልዎን ያስፉ!