Get Mystery Box with random crypto!

ከገጠር እስከ ከተማ ህይወትን እያቀለለ አገልግሎት አሰጣጥን እና ክፍያን አቀላጥፎ የደንበኞቹን አን | Ethio telecom

ከገጠር እስከ ከተማ ህይወትን እያቀለለ
አገልግሎት አሰጣጥን እና ክፍያን አቀላጥፎ
የደንበኞቹን አንጀት እያራሰ
እነሆ ቴሌብር 2ኛ ዓመቱ ላይ ደረሰ

እንኳን አደረሳችሁ፤ እንኳን አደረሰን!

ቴሌብር የዲጂታል ኢትዮጵያ አውታር!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3NWnhCJ