Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 347.09K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 58

2023-09-05 12:17:47
እንዴት ከረማችሁልን?

አዲስ ዓመትን አብረን በምንቀበልባት ጷጉሜ ቀጣይ 6 ቀናት በማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችን በምናገኘው የተከታዮች ጭማሪ ልክ 15 ብር ድጋፍ ለተመረጡ የበጎ አድራጎት ተቋማት እናበረክታለን።

እርስዎም ለወዳጆችዎ ይህን ፖስት በማጋራት  ለወገን የሚደረገውን ድጋፍ ያግዙ!

ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችን
ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom

የቴሌብር ገጾች፡
ቴሌግራም፡https://t.me/telebirr
ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/telebirr
ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/telebirr/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr
ትዊተር፡ http://twitter.com/telebirr
26.9K viewsedited  09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-05 10:24:33
ለበዓል ግብይት ሲወጣ ጥሬ ገንዘብ ይዞ መውጣትን ዘመኑ አይፈቅድም 
የአዲስ ዓመት ግብይትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ እየከወኑ፤ በላኪ ድሮው እድልዎን ይሞክሩ!
በቴሌብር ከ300 ብር በላይ ግብይት ሲፈጽሙ፣ ከ30 ብር በላይ የአየር ሰዓት ሲሞሉ ወይም ከ1000 ብር በላይ ወደ ሌላ ደንበኛ ሲልኩ በቴሌብር ሱፐርአፕ የእድል ጨዋታ እነዚህ ሽልማቶች ይጠብቁዎታል፡፡
100 በጎች
500 ዶሮዎች
1,000 ብር ለ1,000 እድለኞች
500,000 ዕለታዊ የዳታ ጥቅሎች
በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ከሚያደርጉት ግብይት በኋላ ተጫውተው ያሸንፉ/ Play and win የሚለውን ይጫኑ፤ ያሽከርክሩ፤ በየቀኑ እድልዎን ይሞክሩ!

ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/45E3sWA
24.7K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-04 18:03:11
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 14ኛው ዙር ዕድለኞች ታወቁ! እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!

የወሩ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እድለኞች ይፋ ሆነዋል፤
ሎተሪውን ከቆረጡ በ605 ላይ የተላከልዎን የዕጣ ቁጥር ይመልከቱ!

ማን ያውቃል! አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ ለቀጣዩ ዙር እድልዎን ይሞክሩ።

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
29.7K views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-04 09:15:34
የአዲስ ዓመት መዳረሻን በተለያዩ ደማቅ ዝግጅቶች አብረን እናሳልፋለን!
ከነገ ተስፋዎቻችን ሕጻናት ጋር በሚኖረን ቆይታ ሽልማቶችን የሚያስገኝ የስዕል ውድድር የምናደርግ ሲሆን፤
እድሜያቸው ከ6 እስከ 15 የሆኑ የስዕል ተሰጥኦ ያላቸውን ሕጻናት ያስመዝግቡ።
የቤተሰብ (እናት/አባት ስም)
የተወዳዳሪ ሥም
እድሜ እና
የስልክ ቁጥር በፌስቡክ ገጽ መልዕክት/Inbox ያድርጉ።

መልካም አዲስ ዓመት!
31.2K viewsedited  06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-03 09:00:06
10% ስጦታ

ለአውደ ዓመት ወዳጅ ዘመድ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም-አቀፍ ሃዋላ የበዓል መዋያ ሲልክልዎ፤ የተላከልዎትን መጠን 10% በስጦታ ያገኛሉ!

መልካም አዲስ ዓመት!
32.6K viewsedited  06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-02 17:38:58
ለአዲስ ዓመት መቀበያ በዌስተርን ዩኒየን የሚላክልዎትን ሃዋላ ሲቀበሉ 10% ስጦታ ይበረከትልዎታል!

በዌስተርን ዩኒየን ከባህርማዶ የሚላክልዎትን ሃዋላ በአቅራቢያዎ በሚገኙ የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ 10%  የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ!

በምቾት እና ቅልጥፍና ይስተናገዱ፤ በተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ ይምበሽበሹ!

መልካም አዲስ ዓመት!
17.2K viewsedited  14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-02 09:38:30
የጷጉሜ 6 ቀጠሮዎን ያስተካክሉ!

የአዲስ ዓመት ዋዜማን ምርጥ ምሽት ከሮፍናን ጋር ለማሳለፍ በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ቦታዎን ይያዙ
22.3K views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-01 18:32:42
አዲስ ዓመትን ከሮፍናን ጋር
ከፍ ብለው ይቀበሉ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m እና *127# እየተሸጠ የሚገኘውን ትኬት ሳይጠናቀቅ ባሉበት ሆነው በመቁረጥ ጷግሜ 6 በስካይ ላይት ሆቴል ይታደሙ!
27.9K views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-01 09:00:38
በዘመናዊ ግብይት
ወደ አዲስ ዓመት!
30.0K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-31 17:11:20
የኢትዮ ቴሌኮም የድሕረ-ክፍያ አገልግሎት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይክፈሉ
32.5K views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ