Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 347.09K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 55

2023-09-19 10:04:18
የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን ይበልጥ አስተማማኝ የሚያደርጉ የደህንነት እና ሌሎች ማሻሻያዎች መተግበራችንን በደስታ እንገልጻለን!

መተግበሪያዎን ለማዘመን: http://onelink.to/fpgu4m

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3t6gCgD

ቴሌብር የዲጂታል ኢትዮጵያ አውታር!
20.5K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-18 18:18:18
ለአብሮነታችሁ ምስጋና አሻም ብለናል!
 
አገልግሎቶቻችን ደጋግመው በመጠቀምዎ እና  ከእኛ ጋር በመቆየትዎ ብቻ የምንሸልምበት አሻም ቴሌ አሁንም እናንተን እየጠበቀ ነው ሽልማቶቹን ለማግኘት በቴሌብር መተግበሪያ ነዳጅ በመቅዳት የአየር ሰዓት እና ጥቅል በመግዛት ነጥቦችን በማሳደግ በሰበሰቡት ነጥብ የስልክ ቀፎ፣ ታብሌት፣ ላፕቶፕ፣ የጆሮ ማዳመጫ እና ጥቅሎችን መግዛት እንዲሁም ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችዎን መፈፀም ትችላላችሁ፡፡
 
ዝርዝር መረጃ ለማግኘት http://bit.ly/3Ytl1pS
25.0K views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-18 09:19:29
መልካም የሥራ ሳምንት!
27.7K views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-17 09:31:23
ፍቅር ደስታ እና በረከት የተትረፈረፈበት ደስ የሚል የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ!

#happysunday #sundayvibes
32.4K views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-16 10:06:12

35.5K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-15 10:16:18
ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ያስጀመረውን መርሃ ግብር በማስቀጠል በመላ ሀገራችን ለሚገኙ 430 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ደርዘን የመማሪያ ደብተር ከ72.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በስጦታ አበርክቷል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib

#በጎነት_ለነገ_ተስፋዎች

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
22.9K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 12:17:41

27.9K views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 09:14:18
ጷጉሜ 6 በነበረን የ4ኛው ዙር የተሳትፎ ጥያቄ ከቴሌብር ጋር የተያያዘ አዝናኝ ገጠመኝዎን አውጉን እኛም በብዛት የተወደዱትን ለይተን እንሸልማለን ባልነው መሰረት አሸናፊዎች በዕጣ ተለይተዋል! ዕድለኛ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገፅ የመልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በ 24 ሰዓት ውስጥ አድርሱን።

ውድ ቤተሰቦች ሁላችሁንም ስላተሳትፎአችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ!
28.1K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-13 18:28:43

29.9K views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-13 09:15:03
ዘመን ሲለወጥ እንደምትፈካዋ አደይ
እንደ መጀመሪያዋ ወር መስከረም ጸሐይ
እንደ ጠዋት ጀምበር ብሩህ አዲስ ዓመት ይሁንልን!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!
33.5K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ