Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 347.09K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 61

2023-08-22 09:08:17
መልካም የአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል!
27.4K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-21 14:11:32
እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉን በማስመልከት እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ በቴሌብር ሱፐርአፕ እና ማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በ*999# የቀረቡትን የሞባይል ጥቅሎች ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ!

መልካም በዓል!
31.0K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-20 20:46:48
አትሌት ሰለሞን ባረጋ በወንዶች 10 ሺ ሜትር 3ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ ለሀገሩ የነሃስ ሜዳልያ በማስገኘቱ እንኳን ደስ አለን!
32.9K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-20 09:01:42
በዓሉን ይበልጥ ያደመቀውና በ20% ቅናሽ የቀረበው ቡሄ የሞባይል ጥቅል ቆይታው ዛሬ ያበቃል፤

በቀሩት ሰዓታት ጥቅሉን በቴሌብር እና በኢትዮ ገበታ (*999#) ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ!

በቴሌብር ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ

ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን!
34.9K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-19 23:52:51
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
እንኳን ደስ አለን!

ኢትዮጵያ
ጉዳፍ - ወርቅ
ለተሰንበት - ብር
እጅጋየሁ - ነሃስ
33.6K viewsGetnet F, 20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-19 12:00:42
እንቁጣጣሽ የአዲስ ዓመት የንግድ ትርኢት እና ባዛር ተከፈተ!

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ለአዲስ ዓመት የሚያስፈልግዎት ሁሉ ተዘጋጅቷል፤

በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# የመግቢያ ትኬት ሲገዙ 5%፤ እስከ 2,500 ብር ለሚያደርጉት ግብይት 10% ተመላሽ አለዎት!
35.5K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-19 09:02:10
አሲዮ ቤሌማ
ሆያሆዬ... ሆ...

እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል
የኛማ ቴሌ ባመጣው መላ ቡሄ ዘምኗል
በቨርችዋል ይጨፈራል
በቴሌብር ይሸለማል...

ክፈት በለው አፑን
ቴሌብርን

ሆያሆዬ ጉዴ
*127# ደውል ይላል ሆዴ

አመት አውዳመት
ድገምና አመት
ደንበኞቻችን ቤት
ይግባ በረከት!

መልካም በዓል
33.6K views𝙂𝙞𝙯𝙚, 06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-18 09:16:27
መጣና ባመቱ፥
ኧረ እንደምን ሰነበቱ

ክረምቱ አልፎ ወደ ብርሃን መሻገራችንን በሚያበስረው፤ በህጻናት ውብ ዜማ እና የጅራፍ ድምጽ የሚደምቀው ቡሄ ሌላ ድምቀት የሆነውን ቡሄ የሞባይል ጥቅል በ20% ቅናሽ እንዲሁም በቴሌብር ከ10% ስጦታ ጋር ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ!

እንዲሁ እንዳለን አይለየን!
ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን!

መልካም ቡሄ!
36.2K views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-17 17:26:35
ግብር ከፋይ ነዎት?
ከእንግዲህ በግብር ክፍያ ስራዎ አይታጎልም
ጉዳይ ቅርብ ሆኗል በቴሌብር ሁሉም ተችሏል!

ባሉበት ስራዎን እየከወኑ ግብርዎን በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m
ወይም *127# ይክፈሉ!

ሥራን በክብር፤ ግብርዎን በቴሌብር!
36.3K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 09:46:09
ባማረ ጅማሬ በስኬት የምታጠናቅቁት መልካም ሳምንት ተመኘን!
#startfresh #happymonday
9.7K viewsedited  06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ