Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 346.45K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2024-04-11 12:04:41
በኩባንያችን የቀድሞ ዋና ስራ አስኪያጅ (በስተግራ) የተመራ የከፍተኛ አመራር ልኡክ በስፔን የአይ.ቲ.ዩ ስብሰባ ላይ ሃገራችንን ወክለው በታደሙበት ወቅት የተወሰደ ምስል ለትውስታ እናጋራችሁ ዘንድ ወደድን!

#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
22.9K viewsedited  09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 09:40:59
አስደሳች ዜና ለዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች !

በዩኒቨርሲቲው የኦንላይን መመዝገቢያ ድረ-ገፅ አስፈላጊውን መረጃ ከሞሉ በኋላ ክፍያውን ደግሞ ባሉበት ሆነው በፈጣን እና አስተማማኙ ቴሌብር መክፈል ይችላሉ!

ቴሌብር ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.8K views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-10 17:06:53
እጥፍ ድርብ የበዓል ስጦታ!

ዒድ አል-ፊጥርን አስመልክቶ ባህርማዶ ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ ከብር 99 ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል!

ዒድ ሙባረክ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።

ለተጨማሪ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://bit.ly/487Y93d

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27.2K views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-10 12:45:49
በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ተሰባስበው በደመቀ ድባብ እያከበሩ ሩቅ ካለ ወዳጅ ዘመድ ጋር ደግሞ እየተደዋወሉ ዒድ ሙባረክ ሲባባሉ ለመልካም ምኞትዎ መግለጫ እስከ 25% ቅናሽ የተደረገበትን ልዩ የዒድ አል-ፊጥር የሞባይል ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ገዝተው በስጦታ ያበርክቱ!

ዒድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25.1K views09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-10 07:59:22
እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ!
26.2K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 20:02:24
መልስ - ሐ. የደስታ ምሽት

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በእጣ ለ 300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን !

ዒድ ሙባረክ!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27.3K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 18:38:00
With only four days remaining, our exclusive Eid Al-Fitr mobile package is approaching its end, offering a generous 25% discount as a token of appreciation for our valued customers!

Spread the joy of the holiday season by sharing these packages with your loved ones through telebirr SuperApp and receive an additional 10% discount. Alternatively, indulge yourself in this offer via My Ethiotel, Ardi Chatbot, or by dialing *999#.

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
13.5K views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 11:17:13
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ |

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.5K views08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 09:04:50
ጥያቄ ቁጥር 2!

በደስታ ሰዓት ጥቅል ውስጥ የማይካተተው ጥቅል የቱ ነው?

ሀ. የደስታ ማለዳ
ለ. የደስታ ምሳ
ሐ. የደስታ ምሽት
መ. እሁድን በደስታ

መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
20.2K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 20:25:10
መልስ - 10%

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !

ትክክለኛውን ምላሽ  ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በእጣ ለ 300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

ለ2ኛ ዙር ውድድር ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.4K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ