Get Mystery Box with random crypto!

መልስ - 10% አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ! ትክክለኛውን ምላሽ  ከሰጡ ተሳታፊዎች ው | Ethio telecom

መልስ - 10%

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !


ትክክለኛውን ምላሽ  ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በእጣ ለ 300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

ለ2ኛ ዙር ውድድር ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia