Get Mystery Box with random crypto!

መልስ - ሐ. የደስታ ምሽት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታ | Ethio telecom

መልስ - ሐ. የደስታ ምሽት

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!


ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በእጣ ለ 300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን !

ዒድ ሙባረክ!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia