Get Mystery Box with random crypto!

በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ተሰባስበው በደመቀ ድባብ እያከበሩ ሩቅ ካለ ወዳጅ ዘመድ ጋር ደግሞ እየተደ | Ethio telecom

በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ተሰባስበው በደመቀ ድባብ እያከበሩ ሩቅ ካለ ወዳጅ ዘመድ ጋር ደግሞ እየተደዋወሉ ዒድ ሙባረክ ሲባባሉ ለመልካም ምኞትዎ መግለጫ እስከ 25% ቅናሽ የተደረገበትን ልዩ የዒድ አል-ፊጥር የሞባይል ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ገዝተው በስጦታ ያበርክቱ!

ዒድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia