የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
346.45K
የሰርጥ መግለጫ
The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5
2024-04-22 17:46:27
ለሚወዷቸው ሻሞ ይበሏቸው፤ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን ለበዓል፣ ልደት ወይም የተለያዩ የደስታ ቀናትን አስመልክቶ ብር መለገስ ከፈለጉ፤ ካሉት አማራጮች ውስጥ ሻሞን ተጠቅመው እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የብር መጠን ሻሞ ማለት ይችላሉ።
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25.7K views14:46
2024-04-22 12:35:00
ይክፈሉ ያሸንፉ !
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል የታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ፣ የኢንተርኔት ጥቅል እና ሌሎች ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ እድልዎን ይሞክሩ፤ ይሸለሙ!
የቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ ወይም *127# ይደውሉ፤ አልያም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከል ጎራ ብለው ይመዝገቡ፡፡
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25.1K views09:35
2024-04-22 09:03:14
መልካም የሥራ ሳምንት !
#Monday
#MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25.4K views06:03
2024-04-21 09:02:57
መልካም የእረፍት ቀን!
እረፍትዎን ይበልጥ ደማቅ ለማድረግ በ55 ብር ብቻ እለታዊ ያልተገደበ ዳታ አቅርበናል!
#Sunday #StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
31.9K views06:02
2024-04-20 12:13:36
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ |
ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
19.8K views09:13
2024-04-20 09:02:07
በኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው ሰላም የፋሲካ ኤክስፖ የበአል ግብይቱ እየደራ ነው!
እርስዎም በመጪዎቹ የእረፍት ቀናትዎ በበአል ግብይት ወይም በተወዳጅ ድምፃውያን የሙዚቃ ድግስ ዘና በማለት ለማሳለፍ ልብዎ ከፈቀደ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል!
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
18.9K viewsedited 06:02
2024-04-19 17:59:35
21.3K views14:59
2024-04-19 13:18:03
የንግድ ስራዎን በቢዝነስ ኤክሴል ያዘምኑ!
የንግድ፣ ግብይት፣ ፋይናንስ ግንዛቤ እና በርካታ ሥራዎችዎን የሚያቀሉ ቴምፕሌቶች እና መረጃዎችን ያገኛሉ።
በተጨማሪ በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ።
ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ
በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ
ለተጨማሪ https://www.businessexcel.et ይጎብኙ
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25.8K views10:18
2024-04-19 09:34:35
በአዲስ አበባ ውስጥ በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ምግብ የማድረስ አገልግሎት ከሚሰጠው ቢዩ ደሊቨሪ የሚወዱትን ምግብ ከመረጡ በኋላ ለክፍያው የትእዛዝዎ ማረጋገጫ ገጽ ላይ የሚያገኙትን ፈጣኑን ቴሌብር መጠቀም ይችላሉ!
ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.5K views06:34
2024-04-18 19:56:35
በትዊተር ገጾቻችን ላይ ባደረግነው የ9ተኛ ዙር የ#ንቁ_ተሳታፊዎች ውድድር የ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
አሁንም የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom?s=21 እና የቴሌብር https://twitter.com/telebirr ገጾቻችንን መከተል፣ ልጥፎቻችንን መውደድ፣ ማጋራት እና ኮሜንት ማድረግ ያሸልማል!
እድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ (Active) የስልክ ቁጥር በ 24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
14.4K views16:56