Get Mystery Box with random crypto!

በትዊተር ገጾቻችን ላይ ባደረግነው የ9ተኛ ዙር የ#ንቁ_ተሳታፊዎች ውድድር የ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የ | Ethio telecom

በትዊተር ገጾቻችን ላይ ባደረግነው የ9ተኛ ዙር የ#ንቁ_ተሳታፊዎች ውድድር የ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

አሁንም የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom?s=21 እና የቴሌብር https://twitter.com/telebirr ገጾቻችንን መከተል፣ ልጥፎቻችንን መውደድ፣ ማጋራት እና ኮሜንት ማድረግ ያሸልማል!

እድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ (Active) የስልክ ቁጥር በ 24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia