Get Mystery Box with random crypto!

Ethio telecom

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_telecom
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 346.45K
የሰርጥ መግለጫ

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-04-30 09:25:01
ነገ የሚከበረውን ዓለም-አቀፍ የላብአደሮች ቀንን አስመልክቶ እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ መልካም ምኞትዎን ይግለጹ!

በተጨማሪም ድርጅቶች እና ተቋማት ጥቅሎቹን በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ በመግዛት ለሠራተኞቻችሁ በስጦታ ማበርከት እንደምትችሉ በደስታ እንገልጻለን!

ጥቅሎቹ እስከ ሚያዝያ 23 ድረስ ይቆያሉ !


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
15.5K viewsedited  06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 19:06:36
ትንሳኤን ከኛ ጋር!

ጥያቄ ቁጥር #1

በቴሌብር ሱፐርአፕ ከወዳጆችዎ ጋር በግልም ሆነ በቡድን ማውጋት (ቻት ማድረግ) እንዲሁም ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ እና ፋይሎችን በነጻ ማጋራት የሚያስችልዎ አዲሱ አገልግሎት ምን ይባላል?

መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.5K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 17:54:10
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ |

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
21.3K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 12:04:55
ቴሌብር ሱፐርአፕ ከአዲስ ተጨማሪ ስጦታ ጋር ቀረበልዎ!

የ 15 ብር ስጦታ
የ100 ሜባ ስጦታ

የሞባይል ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታን ጨምሮ አሁን ደግሞ የአየር ሰዓት ሲገዙ እስከ 25% ተጨማሪ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m አውርደው በርካታ ጉዳዮችን በአንድ መተግበሪያ ይከውኑ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.1K viewsedited  09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 09:54:58
ትንሳኤን ከኛ ጋር !

ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!

መጪውን የትንሳኤ በአል በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን እየተጠያየቅን እና እየተጨዋወትን የሚያሸልመን ልዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይኖረናል!

የማህበራዊ ገፆቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ወዳጆችዎ እንዲደርስ ይሄን መልእክት ያጋሩ !

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom

ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom

ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH

ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en

ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom



የቴሌብር ገጾች፡

ቴሌግራም፡https://t.me/telebirr

ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/telebirr

ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/telebirr/

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr

ትዊተር፡ http://twitter.com/telebirr

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
22.7K views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 12:46:25
ቀልጠፍ ...ቀልጠፍ በቴሌብር!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ !

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
28.3K views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 09:07:52
መልካም የእረፍት ቀን!

#Sunday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
29.7K views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 18:14:21

14.2K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 15:42:51
በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች ከ2ብር ጀምሮ የቀረበውን የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በርካቶች እየተጠቀሙበት ነው !

የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ www.crbt.et ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ!

#CRBT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
16.9K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 10:08:41
የፋሲካ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ቀርቶታል!

ለበአል ሸመታ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ካሉ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
18.8K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ