Get Mystery Box with random crypto!

ነገ የሚከበረውን ዓለም-አቀፍ የላብአደሮች ቀንን አስመልክቶ እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸ | Ethio telecom

ነገ የሚከበረውን ዓለም-አቀፍ የላብአደሮች ቀንን አስመልክቶ እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ መልካም ምኞትዎን ይግለጹ!

በተጨማሪም ድርጅቶች እና ተቋማት ጥቅሎቹን በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ በመግዛት ለሠራተኞቻችሁ በስጦታ ማበርከት እንደምትችሉ በደስታ እንገልጻለን!

ጥቅሎቹ እስከ ሚያዝያ 23 ድረስ ይቆያሉ !


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia