Get Mystery Box with random crypto!

በኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው ሰላም የፋሲካ ኤክስፖ የበአል ግብይቱ እየደራ ነው! እርስዎም በመ | Ethio telecom

በኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው ሰላም የፋሲካ ኤክስፖ የበአል ግብይቱ እየደራ ነው!

እርስዎም በመጪዎቹ የእረፍት ቀናትዎ በበአል ግብይት ወይም በተወዳጅ ድምፃውያን የሙዚቃ ድግስ ዘና በማለት ለማሳለፍ ልብዎ ከፈቀደ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል!

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia