Get Mystery Box with random crypto!

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ እስከ ግንቦት ወር ድረስ የቴሌብር ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር ከ32 ሚ | Ethio telecom

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
እስከ ግንቦት ወር ድረስ የቴሌብር ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር ከ32 ሚሊዮን በላይ በማለት ከመለሳችሁ ደንበኞች መካከል 120 ደንበኞች በእጣ ተለይተው ታውቀዋል
የተሸላሚዎችን ዝርዝር ከተያያዘው ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ
የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገፅ መልዕክት መቀበያ ሳጥናችን ይላኩልን
ነገ በተመሳሳይ ሰዓት በሁለተኛ ዙር ውድድር እንገናኝ