Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ET🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ et_seber_zena — ሰበር ዜና ET🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @et_seber_zena
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.85K
የሰርጥ መግለጫ

መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇

@Akiyas21bot
የyoutube ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-24 21:36:37 የነዳጅ ክፍያን በሲቢኢ ብር  እና አዲስ ይፋ በተደረገው ‘ነዳጅ’ በተሰኘ መተግበሪያ መክፈል ይቻላል፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ደንበኞች የነዳጅ ክፍያዎቸውን በሲቢኢ ብር  እና አዲስ ይፋ በተደረገው ‘ነዳጅ’ የተሰኘ መተግበሪያ መክፈል እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ።

ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ የባንኩ ደንበኞች  በሲቢኢ ብር አማካኝነት በማንኛውም የስልክ አይነት፣ በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች መክፈል እንደሚችሉ እና ለዚህም ዲጂታል ደረሰኝ እንደሚያገኙ ገልጿል።

ባንኩ ይፋ ባደረገው ‘ነዳጅ’ በተሰኘ መተግበሪያ መክፈል እንደሚቻልም ተጠቅሷል፤ ይህ መተግበሪያም ከደንበኞች የቁጠባ ሐሳብ ጋር የሚገናኝ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ባንኩ ለደንበኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እና በቀላሉ የነዳጅ ክፍያቸውን እንዲፈጽሙ ‘ሲቢኢ ብር’ እና ‘ነዳጅ’ መተግበሪያ ለዚህ ዝግጁ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።

ደንበኞች እነዚያን አገልግሎት በመጠቀም ተጠቃሚ እንዲሆኑም አቤ ሳኖ በመግለጫቸው ጠቁመዋል።

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በሪኦ ሀሰን የነዳጅ ክፍያ በዲጂታል መከናወኑ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ያግዛል ብለዋል።

Via:- EBC

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
4.1K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 06:47:59
ከ10 በላይ ሄሊኮፕተሮች ዛሬ ደሴ ዙሪያ ለብዙ ደቂቃዎች መታየታቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። በገራዶ አካባቢም አድርገው ወደ ሱዳን ድንበር ሳያቀኑ እንዳልቀሩ ለሰበር ዜና ETገልፀዋል። የቅኝት ስራ እንደሚሰሩ ይገመታል።
ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
409 views03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 06:46:30 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት ሲሚንቶ ለማገበያየት ያዋጣው እንደኾነ ለመወሰን ጥናት እያደረገ መኾኑን ሪፖርተር አስነብቧል። ድርጅቱ ጥናቱን አጠናቆና ከመንግሥት አስፈቅዶ ግብይቱን ከጀመረ፣ በኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ ግብይት ሲሚንቶ በድርጅቱ ታሪክ የመጀመሪያው ይኾናል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት አንድን ምርት ለማገበያየት ፍቃድ የሚያገኘው ከንግድ ሚንስቴር ነው። የሲሚንቶ የአገር ውስጥ ምርትና ግብይት በአሁኑ ወቅት በበርካታ ችግሮች ተተብትቦ የተያዘ እንደዳኾነ በተደጋጋሚ ተነግሯል( ዋዜማ።
ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
423 views03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 06:45:41
ኤርትራ ጧሯን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠግታለች
ኤርትራ በሱዳን የተከሰተውን ጦርነት ምክንያት በማድረግ ካሳላ ወደ ሚባል የሱዳን አዋሳኝ ድንበር በርካታ ሰራዊት ሰሞኑን አስጠግታለች። ካሳላ የሚባለው ቦታ አሁን ላይ በሱዳን የሚተዳደር ቢሆንም ካሳላ በታሪክ የኤርትራ ነው ብለው የሚያምኑም አሉ። ሱዳናዊያን ደግሞ ኤርትራ ጦሯን ያስጠጋችው ካሳላን በሀይል ለመውረር ነው እያሉ ይገኛሉ። ኤርትራ ግን ጦሯ ዳር ድንበሯን ለማስከበር እንዳስጠጋች ምንጮች ገልጸዋል።
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
395 views03:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 06:44:14 በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውን ለችግር መጋለጣቸውን ለአዩዘሀበሻ ገለፁ። በሱዳን አርሚ እና በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት ሳምንት ያስቆጠረ ሲሆን እስካሁን ከ13 በላይ ኢትዮጵያዊያን መሞታቸውን ገልፀውልኛል። አስኬረናቸው ያልተቀበረም አለ ብለዋል። በርካታ ኢትዮጵያዊያን ካርቱም ለቀው መደኒ ወደምትባል ከተማ የሸሹ ሲሆን የሚቀበላቸው ሰው ባለመኖሩ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠዋል። የመደኒ መንገድ ከትናንት በስተያ በተፈጠረው ግጭት ዝግ በመሆኑ ካርቱም የቀሩ ዜጎች አልወወጡም። ኢምባሲውም አጥጋቢ ስራ እየሰራ አይደለም። ደህንነታችን አደጋ ላይ ወድቋል ይላሉ የመረጃ ምንጮቼ።
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
367 views03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 06:43:28
Rapid support force has controlled Sudanese massive military Industry
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የተቆጣጠረው ግዙፍ የጦር ኢንዱስትሪ
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ አዲስ የጦር ኢንዱስትሪ ማእከል ተቆጣጠረ።
በማእከሉ ውስጥ በርካታ ታንኮችና ጦር ተሸከርካሪዎች አሉ።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
399 viewsedited  03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:51:47
በርቀት ፕሮግራም በሁለተኛ ዲግሪ ማስተማር ሆነ መማር ተከለከለ
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር እንደማይቻል አሳውቋል፡፡

በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር የማይቻል መሆኑን በባለሥልጣኑ የተቋማት ቁጥጥር፣ ኢንስፔክሽን እና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ም/ዋ/ዳይሬክተር ቸሩጌታ ገነነ ገልጸዋል።

ተማሪዎችን ሲመዘግቡም ሆነ ሲያስተምሩ በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ኃላፊው ተናግረዋል።

በተጨማሪም በዲፕሎማ ደረጃ በግብርና እና በመምህርነት የተማሩ ግለሰቦች ወደ ሌላ የትምህርት ስልጠና ዓይነት ቀጥለው መማር እንደማይችሉ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አስታውሰዋል።
(ጌች ሐበሻ)
ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.4K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:51:39 በሱዳን ያሉ የውጭ ዜጎችን በኢትዮጵያ ድንበር በኩል ማስወጣት ተጀመረ
ከካርቱም ዜጎቻቸውን በአየር ትራንስፖርት ለማውጣት ያልተሳካላቸው ሀገራት በየብስ ትራንስፖርት በኢትዮጵያ ድንበር በኩል እያስወጡ መሆኑን አል ዐይን ከምንጮቹ ያገኘው መረጃ ያመላክታል። ሀገራት ዜጎቻቸውን እያስወጡ ያሉት በጋላባት-መተማ በኩል ነው ተብሏል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.1K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:51:24
የኢትዮጵያ ሄሊኮፕተሮች ዛሬ አሰሳ ሲያካሂዱ እንደነበር ተሰምቷል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.0K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:51:15
ጀነራል ዳጋሎ የት እንዳለ እንደማያውቁ የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ ጀነራል አልቡርሀን ገለፁ
የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ሀይል መሪ የሆኑት የጀነራል ዳጋሎ አድራሻን እንደማያውቁ የሀገሪቱ ጦር ገልጿል።
የጀነራል ዳጋሎን አድራሻ እንኳን የሱዳን ጦር የራሱ ወታደሮችም እንደማያውቁ የሱዳን ጦር ጀነራል አብዱል ፋታህ አልቡርሀን ገልጸዋል።
የሱዳን ጦር ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ በማግስቱ ለጀነራል ዳጋሎ (ሃሜቲ) የሩሲያው ዋግነር ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ሽፋን እሰጠ ነው በማለት መክሰሱ ይታወሳል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA
2.0K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ