Get Mystery Box with random crypto!

በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውን ለችግር መጋለጣቸውን ለአዩዘሀበሻ ገለፁ። በሱዳን አርሚ እና በሱዳን ፈ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውን ለችግር መጋለጣቸውን ለአዩዘሀበሻ ገለፁ። በሱዳን አርሚ እና በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት ሳምንት ያስቆጠረ ሲሆን እስካሁን ከ13 በላይ ኢትዮጵያዊያን መሞታቸውን ገልፀውልኛል። አስኬረናቸው ያልተቀበረም አለ ብለዋል። በርካታ ኢትዮጵያዊያን ካርቱም ለቀው መደኒ ወደምትባል ከተማ የሸሹ ሲሆን የሚቀበላቸው ሰው ባለመኖሩ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠዋል። የመደኒ መንገድ ከትናንት በስተያ በተፈጠረው ግጭት ዝግ በመሆኑ ካርቱም የቀሩ ዜጎች አልወወጡም። ኢምባሲውም አጥጋቢ ስራ እየሰራ አይደለም። ደህንነታችን አደጋ ላይ ወድቋል ይላሉ የመረጃ ምንጮቼ።
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA